Day: March 9, 2022
የብሔራዊ ባንክ ፍቃድ ሳይኖረው የባንክ ስራን በመስራት ከ3 ሚሊየን ብር በላይ በቢሮው አስቀምጦ የተገኘው ተከሳሽ በ13 ዓመት ፅኑ እስራና በ75 ሺህ ብር የገንዘብ ቅጣት አንዲቀጣ ተወሰነበት ። ፈድሉ ነጋሽ መሃመድ የተባለው ተከሳ...
ለቴሌኮም ማጭበርበር ወንጀል የሚውል የቴሌኮም መሳርያ ወደ ኢትዮጵያ ያስገባው የውጭ ሀገር ዜጋ በፅኑ እስራትና በገንዘብ ቅጣት እንዲቀጣ ተወሰነበት። ”ሚ/ር ሊ ናይዮንግ“ የተበላው ተከሳሽ የቴሌኮም ማጭበርበር ወንጀሎችን ለመደንገግ...
የኩላሊት ምልክቶች ሕመም አብዛኛውን ጊዜ ምልክት የለሽ ናቸው፡፡ እነዚህ የህመም ምልከቶች ከታዩም ደግሞ ከህሙማን ሕሙማን ይለያያሉ፡፡ በተለይ የሕመሙ መጀመሪያ አካባቢ መለየት አስቸጋሪ ነው፡፡ ይሁን እንጂ አበይት ምልክቶቹ የሚከተ...
በህገ ወጥ መንገድ መጋዘን ውስጥ ሲራገፍ የተገኘ 50 ሺህ ሊትር የምግብ ዘይት በቁጥጥር ስር መዋሉን የሐረሪ ክልል ንግድ ልማት ጽህፈት ቤት አስታወቀ። የምግብ ዘይቱ የሰሌዳ ቁጥር ኮድ 3- 29490ኢት ተሳቢ የጭነት ተሽከርካሪ በ...
ናዝራዊት አበራ በቻይና ሀገር ያለአግባብ ከዕፅ ዝውውር ጋር በተያያዘ እንድትከሰስና ለእስራት እንድትዳረግ ያረገቻት ጓደኛዋ ላይ የቅጣት ዉሳኔ ተላለፈባት ስምረት ካህሳይ አንተሀቡ የተባለቸው ተከሳሽ የወንጀል ህግ አንቀፅ 32(1)(...
በሃገሪቱ ከአስተዳደር ወሰን እና ከማንነት ጥያቄዎች ጋር በተያያዘ የሚነሱ ጥያቄዎችን ለመመርመር እና የመፍትሄ ሀሳብ ለማቅረብ ከሶስት አመት በፊት የተቋቋው ኮሚሽኑ ተግባሩ እንዳበቃ ከህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ተነግሮታል፡፡ መንግ...
እኤአ በፌብሩዋሪ 2014 በ ዴሞክራሲያዊ ምርጫ ወደ ሥልጣን የመጣውንና ምርጫው “ደህንነትና ትብብር ድርጅት” (OSCE Organization for Security and Cooperation) በተሰኘው ዓለምአቀፋዊ ድርጅት የጸደ...
ከተመሰረት ሶስት ዓመት ያልሞላው ብልጽግና " እሳት ውስጥ ያላች ነፍስ" ሲሉ የሚጠሩት በርካቶች ናቸው። ሕዝብና በኢህአዴግ ውስጥ የተነሳው የለውጥ ሃይል በአንድነት ለውጥ በተቀዳጁ ማግስት ለውጡን የሚመሩት ጠቅላይ ሚኒስትር ያሰሙት...
የአማራ ክልል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ሰኔ 15 ቀን 2011 ዓ.ም በአማራ ክልል ከፍተኛ ባለስልጣናት ግድያ ጥፋተኛ በተባሉ 31 ተከሳሾች ላይ ከ15 ዓመት እስከ ዕድሜ ልክ ፅኑ እስራት እንዲቀጡ ወሰነ። በእነ ሻምበል መማር ጌትነት የክ...