Day: March 14, 2022
አክቲቪስቲም ፖለቲከኞቹም በፌስቡከኛው እያማረሩ ነው። ብዙዎቹ እየተሳቀቁ ነው። በርካቶች እየታዘቡ ነው። ቀሪው ግራ ይጋባል። ለምን ግን ይሄ ሆነ? ለምን በአማራ ስም የሚፅፈው ፌስቡከኛ ይህን ያህል ወቀሳ በዛበት? አንዳንድ ጉዳዮች...
የምድር ሀይል ጠቅላይ መምሪያ የሰው ሀብት ም/አዛዥ ሜ/ጀነራል እንዳልካቸው ወልደኪዳን " የጠላቶቻችን ግብአተ መሬት ሳይፈፀም የሚታጠፍ ክንድ የለንም፤ለትውልድም የቤት ስራ አናቆይም" በማለት ወቅታውቂውን የተቋሙን ሲያስታውቁ፣ መከ...
ዐቃቤ ህግ ሐሰተኛ ቼኮችን እና የክፍያ ማረጋገጫ ደብዳቤዎችን በመጠቀም ከኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የተለያዩ ቅርንጫፎች ከ60 ሚለየን ብር በላይ ሊያወጡ በሞከሩ የባንክ ሰራተኞች እና ግብረአበሮቻቸው ላይ ክስ መሰረተ በጠቅላይ ዐቃቤሕግ...
ከባድ የውንብድና ወንጀሎችን ደጋግሞ የፈጸመው ግለሰብ ከህግ ተጠያቂነት ማምለጥ አልቻለም፤ በፈጸመው ወንጀልም በ15 ዓመት ፅኑ እስራት እንዲቀጣ ተወስኖበታል ተከሳሽ መስፍን አበበ በ1996 ዓ.ም የወጣውን የኢ.ፌ.ዲ.ሪ. ወንጀል ህ...
በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የጸጥታ ችግር ለመፍጠር የሞከሩ ተማሪዎች እና በግቢው ግጭት ለመፍጠር የሞከሩ አካላት ከፀጥታ ሃይሎች ጋር በቅንጅት በቁጥጥር ስር መዋላቸውን ዩኒቨርሲቲው አስታውቋል፡፡ የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዚዳንት ...
በአፍሪካ የኢኮኖሚ እድገት ለማረጋገጥ ኒውከለር ሀይል መገንባት እንደሚያስፈልግ የፖለቲካ እና የኢኮኖሚ ተመራሪ የሆኑት ላውረንስ ፍሪማን ተናገሩ፡፡ አሁኑ ሰአት በናይጄርያ እና በጋና ኒውክሌር ሀይል ለመገንባት ከፍተኛ እንቅስቃሴ እ...
The body of the 4th Patriarch of the Ethiopian Orthodox Tewahido Church, Abune Merkorios, has been buried at the Holy Trinity Cathedral aft...
የሶማሊያ የጸጥታ ኃይል የአገሪቷን ሰላም የማስከበር ኃላፊነት በሁለት ዓመት ውስጥ ሙሉ ለሙሉ ከሶማሊያ የአፍሪካ ኅብረት ሰላም አስከባሪ ተልዕኮ (አሚሶም) ሊረከብ መሆኑ ተገለጸ። የአፍሪካ ኅብረት የሰላምና ጸጥታ ምክር ቤት ባዘጋጀ...
ለአፍሪካ አኅጉራዊ የንግድ ግብይት ለሚያገለግለው የጋራ መገበያያ ገንዘብ መመሥረት ደቡብ አፍሪካ ሙሉ ድጋፏን እንደምትሰጥ አስታውቃለች። የደቡብ አፍሪካ የዓለም ዐቀፍ ግንኙነትና ትብብር ሚኒስትር ናሊዲ ፓንዶር የአፍሪካ ማዕከላዊና ...