Day: March 24, 2022

በእነ ዶ/ር ደብረጺዮን የክስ መዝገብ ነዳጅ የዘረፉ ለትህነግ ምሸግ የቆፈሩ ድርጅቶች ክስ ተለዋጭ ቀጠሮ ተበጀለት

ዐቃቤ ህግ በእነ ዶ/ር ደብረጺዮን ገ/ሚካኤል የክስ መዝገብ የተካተቱ የሶስት ድርጅት ተወካዮች ዛሬ በችሎት ቢቀርቡም የፌደራል ፖሊስ ወንጀል ምርመራ ቢሮ አድራሻው ያልተገኘው የካሌብ ኦይል ኢትዮጵያ ተወካይን በተመለከተ አለመገኘቱን በጽሁፍ ማረጋገጫ…

መንግስት ለሰብዓዊነት ሲባል ግጭት ለማቆም መወሰኑን አስታወቀ

በመሆኑም ለሰብኣዊነት ግጭት የማቆም ውሳኔ የተፈለገውን ውጤት ማምጣት እንዲችል መንግስት በትግራይ ክልል የሚገኙ አማጺያን ከማንኛውም የጥቃት እንቅስቃሴ እንዲታቀቡ እና ን በጉልበት ከያዟቸው የአጎራባች ክልል አካባቢዎችእንዲወጡ ይጠይቃል። ይህ የመንግስት ጥረት እና…

ከባሕር ዳር – ዳንግላ የኤሌክትሪክ አስተላለፊ የታወር ብረት ስርቆት የፈፀሙ ተጠርጣሪዎች ተያዙ

ከባሕር ዳር – ዳንግላ በሚሄደው 66KV የኤሌክትሪክ አስተላለፊ መስመር ላይ የታወር ብረት ስርቆት የፈፀሙ ተጠርጣሪዎች እየተያዙ መሆኑን የባሕርዳር ከተማ አስተዳደር 8ኛ ዋና ፖሊስ ጣቢያ የቴክኒክ ምርመራ ተወካይ ሳጅን ስጦታው ንጉሴ…

…የሌብነት እጆች ሁሉ ይቆረጡ!

ብቁ፣ ገለልተኛና ነጻ የሕዝብ አገልግሎት ሥርዓት መገንባት፤ የሕዝብ አገልጋዮችን እሴት መገንባትና ሥነምግባርን በማሻሻል ውጤታማ የህዝብ አገልግሎት አሰጣጥ ሥርዓት መዘርጋት፤ በሲቪል ሰርቪስ ዘርፉ መሠረታዊ ለውጥ በማምጣት በአገራዊው የልማት ጉዞ ጉልህ ሚና…

የፀረ-ሙስና ኮሚሽን «የኢትዮጵያ መድኃኒት አቅራቢ የግዥ ጨረታ ሂደት ግልፅነት የጎደለው ነው»

ኮሚሽኑ በኢትዮጵያ መድኃኒት አቅራቢ አገልግሎት ላይ ያካሄደውን አስቸኳይ የሙስና መከላከል ጥናት ሪፖርት ይፋ አደረገ የፌደራል የሥነምግባር እና የፀረ-ሙስና ኮሚሽን በኢትዮጵያ መድኃኒት አቅራቢ አገልግሎት ላይ ያካሄደውን አስቸኳይ የሙስና መከላከል ጥናት ሪፖርት…

« የትግራይ ህዝብ የማዳበርያና የምርጥ ዘር ዕዳ ክፈሉ ማለት ጭካኔ ነው»

ህወሓት የትግራይ ህዝብ ችግር ውስጥ እንደሆነ እያወቀ የማዳበርያና የምርጥ ዘር ዕዳ ካልከፈላችሁ እርምጃ እንወስዳለን በማለት በህዝቡ ላይ ያለውን ጭካኔ ያስመሰከረ ነው ሲሉ የትግራይ ብልጽግና ቅርንጫፍ የሴቶች ሊግ ኃላፊ ወይዘሮ አበባ…