Day: March 31, 2022
ወደ ትግራይ ክልል በሳምንት 2 ጊዜ ይደረግ የነበረው የአየር በረራ በየቀኑ እንዲደረግ ለተለያዩ ዓለምአቀፍ የሰብአዊ ርዳታ አቅራቢ ተቋማት ፈቃድ ተሰጠ፡፡ ከመንግሥት ኮሙዩኒኬሽን አገልግሎት የወጣው መግለጫ እንደሚከተለው፤ «የኢትዮ...
በበርሜል ነዳጅ ሲሸጡ የተገኙ ሶስት ማደያዎች ላይ እርምጃ መውሰዱን የአዲስ አበባ ንግድ ቢሮ አሰታወቀ ህገ ወጥ የንግድ እንቅስቃሴ በፈጠሩና በምሽት በበርሜል ነዳጅ ሲሸጡ የተገኙ ሶስት ማደያዎች ላይ ተገቢውን እርምጃ መውሰዱን የአ...
የኦሮሞ ነፃነት ግንባር (ኦነግ) ሊቀመንበር የነበሩት አቶ ገላሳ ዲልቦ ከዚህ ዓለም በሞት ተለዩ የኦሮሞ ነፃነት ግንባር (ኦነግ) ሊቀመንበር የነበሩት አቶ ገላሳ ዲልቦ በድንገተኛ ህመም ከዚህ ዓለም በሞት ተለዩ፡፡ ኦቶ ገላሳ ዲልቦ...