Month: April 2022

ከ20 ሚሊዮን በላይ ዜጎች ሰብአዊ ድጋፍ ያስፈልጋቸዋል

ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን በኢትዮጵያ በተለያዩ ምክንያቶች ከ20 ሚሊዮን በላይ ዜጎች ሰብአዊ ድጋፍ እንደሚያስፈልጋቸው አስታውቀዋል። አቶ ደመቀ ይህን ያሉት በቅርቡ አዲስ ከተሾሙት የዓለም የምግብ ፕሮግራም…

«ጀግናው ሠራዊታችን እንኳን ሊደፍሩት ሊጠጉት አስፈሪ ነው»

ጀግናው ሠራዊታችን የሕዝቡን ደኅንነት እና ልማት በደሙ ለማስከበር ወትሮ ዝግጁ መሆኑን አረጋግጧል። ይሄንን ሕዝብና ሠራዊት በዓላማ አንድነት ያጸናውን ግንብ፣ እንኳን ሊደፍሩት ሊጠጉት አስፈሪ ነው። የኢፌዲሪ ጠቅላይ ሚኒስቴርና የጦር ኃይሎች ጠቅላይ…

በአፍሪካ ቀንድ የመረጃ ልውውጥን በማሳለጥ የጋራ ግንኙነትን ለማጠናከር ያለመ ውይይት ተካሄደ

የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ ኮሚሽነር ጀነራል ደመላሽ ገ/ሚካኤል በፈረንሳይ የሀገር ውስጥ ሚኒስቴር፣ የዲ.ሲ.አይ.ኤስ (International Security Cooperation Directorate (DCIS)) ትብብር ቢሮ ኃላፊ ጂን ክሪስቶፍ ሂላሪ እና በኬኒያ የዓለም አቀፍ የፖሊስ ድርጅት ኢንተርፖል…

በሃይማኖትን ሽፋን የሚፈጸሙ የወንጀል ተግባራትን መንግሥት እንዲያስቆም የሃይማኖት ተቋማት ጉባኤ ጠየቀ

የኢትዮጵያ የሃይማኖት ተቋማት ጉባኤ በወራቤ ከተማ በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን አብያተ ክርስቲያናት እና በፕሮቴስታንት አማኞች ቤተ አምልኮዎች ላይ የተፈፀውን ጥቃት በተመለከተ መግለጫ አውጥቷል። የኢትዮጵያ የሃይማኖት ተቋማት ጉባኤ ለኢዜአ በላከው…

ትህነግ ታጣቂዎቹን ከወረራቸው አካባቢዎችሙሉ በሙሉ አላስወጣም – እርዳታ ለማድረስ ፈተና ሆኗል

እስካሁን 9 ነዳጅ ጫኝ ተሽከርካሪዎችን ጨምሮ 146 የዕለት ደራሽና ሌሎች ቁሳቁሶችን የጫኑ ተሽከርካሪዎች መቐለ ደርሰዋል!!! መንግስት በትግራይ ክልል ያልተገደበ የሰብዓዊ ርዳት እንዲደርስ ከወሰነበት ጊዜ ወዲህ 9 ነዳጅ ጫኝ ተሽከርካሪዎችን ጨምሮ…

“ሕገወጦች በድንጋይ ከሰል አመላላሽ አሽከርካሪዎች ላይ ጉዳት እያደረሱ ነው”

ሕገወጦች በድንጋይ ከሰል አመላላሽ አሽከርካሪዎች ላይ ጉዳት እያደረሱ በመሆኑ በሲሚንቶ ምርት አቅርቦት ላይ ስጋት መደቀኑን በቤኒሻንጉል ጉሙዝና ኦሮሚያ ክልሎች የሚንቀሳቀሱ የከባድ መኪና አሽከርካሪዎች አስታወቁ።  አስቸኳይ መፍትሔ ካልተሰጣቸው ምርቱን ለሲሚንቶ ፋብሪካዎች…

‹‹በትግራይ በእርዳታ የመጡ መድኃኒቶች አዳዲስ ፋርማሲ ቤቶች ተከፍተው እየተሸጡ ነው›› ዶ.ር አረጋዊ

ትምህርት ቤቶችና የምርምር ተቋማት (አምአይቲ) የቁስለኞች መናኸሪያ ሁነዋል ያሉት ዶክተሩ፤እንደዛም ሆኖ መድኃኒትና የህክምና አገልግሎት የለም፤ይህን ተከትሎ ቁስለኞቹ የሚያነሷቸው ጥያቄዎች እንደ አመፅ ተቆጥሮ የሚገደሉ በትግራይ ክልል የመድኃኒት እጥረት ቢኖርም መቀሌ ከተማ…

“የሽብር ድርጊት በሚፈጠሩ አካላት ላይ የማያዳግም እርምጃ እንወስዳለን”

ክልሉን የትርምስ ቀጣና ለማድረግ የሽብር ድርጊት በሚፈጥሩ አካላት ላይ የማያዳግም እርምጃ እንደሚወሰድ የአማራ ክልል ርዕሰ መሥተዳድር ዶክተር ይልቃል ከፋለ አስታወቁ፡፡ የአማራ ክልል ርዕሰ መሥተዳድር ዶክተር ይልቃል ከፋለ በጎንደር ከተማ የተፈጠረውን…

“በጅግጅጋ ከተማ ረብሻ እና ግጭት ተከስቷል በሚል እየተሰራጨ ያለው መረጃ ሀሰተኛ ነው”

በጅግጅጋ ከተማ ረብሻ እና ግጭት ተከስቷል በሚል እየተሰራጨ ያለው መረጃ ሀሰተኛ ነው:- ኮሚሽነር መሀመድ አሊ ሀሰን በጅግጅጋ ከተማ ረብሻ እና ግጭት ተከስቷል በሚል እየተሰራጨ ያለው መረጃ ሀሰተኛ መሆኑን የክልሉ ፖሊስ…

በሃይማኖት ሽፋን – የፌዴራል የደኅንነትና የጸጥታ የጋራ ግብረ ኃይል እርምጃ እየተወሰደ መሆኑን አስታወቀ

በጎንደር በተከሰተው ግጭት የተሳተፉና ሁከቱን ለማባባስ የተንቀሳቀሱ 280 ግለሰቦች በቁጥጥር ስር እንዲውሉ መደረጉን አመልክቷል። በሃይማኖት ሽፋን ግጭት ለመቀስቀስ በሚንቀሳቀሱ አካላት ላይ እርምጃ እየተወሰደ መሆኑን የፌዴራል የደኅንነትና የጸጥታ የጋራ ግብረ ኃይል…

“ሃይማኖት የሰላም እንጂ በምንም ምክንያት የግጭት መንስኤ ሊሆን አይችልም”

የኢትዮጵያ የሃይማኖት ተቋማት ጉባኤ የኢትዮጵያ የሃይማኖት ተቋማት ጉባኤ በትናንትናው ዕለት በአማራ ክልል በጎንደር ከተማ የተከሰተውን ክስተት አስመልክቶ መግለጫ አውጥቷል። ጉባኤው ያወጣው መግለጫ ሙሉ ቃል እንደሚከተለው ቀርቧል፡- ሃይማኖት የሰላም እንጂ በምንም…