Day: April 3, 2022

የወልቃይት ጠገዴ ጠለምት አማራዎች የተጨፈጨፉባቸው በርካታ የጅምላ መቃብሮች መገኘታቸውን የጎንደር ዩኒቨርሲቲ ጥናት አጋለጠ

አሸባሪው የትግራይ ወራሪ ቡድን ከ1975 ዓ.ም. ጀምሮ በርካታ የወልቃይት ጠገዴ ጠለምት አማራዎች ላይ የዘር ፍጅት የፈጸመበት “ሀለዋ ወያነ” በመባል የሚታወቁ የጅምላ እስር እና የጅምላ ቀብር የሚፈጸምባቸው ቦታዎችን ማግኘቱን የጎንደር ዩኒቨርሲቲ…

“ሕወሓት ለሰላም ተነሳሽነትን ከማሳየት ይልቅ ለወረራ ዝግጅት እያደረገ ነው” አማራ ክልል

በአማራ ክልል አንዳንድ አካባቢዎች ላይ ብሄርን ከብሄር፣ እምነትን ከእምነት ለማጋጨት የሚንቀሳቀሱ ሃይሎች ከድርጊታቸው ሊቆጠቡ ይገባል ሲሉ የክልሉ ኮሙዩኒኬሽን ቢሮ ኃላፊ አቶ ግዛቸው ሙሉነህ አሳሰቡ፡፡“ሕወሓትለሰላምተነሳሽነትንከማሳየትይልቅለወረራዝግጅትእያደረገነው” አቶ ግዛቸው ለኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት እንደገለጹት፤…

“በኦሮሚያ በርካታ ታጣቂዎች እጃቸውን እየሰጡ ነው”

መሠረታዊ የፍጆታ ዕቃዎችን በመጋዘን በመከዘን፣ በማሸሽ፣ በኮንትሮባንድ ወደውጪ ሀገር ለማውጣት የአቅርቦት እጥረት ለመፍጠር በሚንቀሳቀሱ አካላት ላይ የማያዳግም እርምጃዎችን መውሰድ እንደተጀመረና ከነዚህ አካላት ጋር ትስስር ያላቸውና በመንግሥት ተቋማት በሚሠሩትም ላይ እርምጃዎች…