Day: April 6, 2022
- 12 mass graves discovered in Welkait Tegede, Telemt ADDIS ABABA- Over 60,000 ethnic Amharas were killed by TPLF during the past 40 years i...
የሚኒስትሮች ግብረኃይል ጽ/ቤት በአፋር እና በአማራ ክልል ለተሰማራው የምርመራ ቡድን የተጠናከረ ድጋፍ እያደረገ መሆኑ ተገለጸ በሚኒስትሮች ግብረኃይል ጽ/ቤት ስር ከተቋቋሙ 4 ኮሚቴዎች ውስጥ አንዱ የሆነው የወንጀል ምርመራ እና ማ...
የጎንደር ዩኒቨርስቲ "ሕወሓት ባለፉት 40 ዓመታት ከ60 ሺህ በላይ የወልቃይት ጠገዴና ጠለምት አማራዎችን በማንነታቸው እየለየ ጨፍጭፏል" ሲል የጥናት ግኝቱን ይፋ ባደረገ በቀን ልዩነት አምነስቲና ሂይውማን ራይትስ ዎች ወልቃት ጠገ...
በአምነስቲ ኢንተርናሽናል እና በሂዩማን ራይትስ ዎች የጋራ ሪፖርት ላይ የኢትዮጵያ መንግስት አቋም የአማራና የትግራይ መስተዳድሮች በባለቤትነት በሚወዛገቡበት ምዕራብ ትግራይ ዉስጥ በሰላማዊ ሰዎች ላይ ከጦር ወንጀልና በሰብአዊነት ላ...
በሜቴክ የቀድሞ የስራ ሀላፊዎች ብ/ጀነራል ጠና ቁሩንዲ እናሌ/ኮነሬል አሰፋ ዮሐንስን ጨምሮ በሶስት ተከሳሾች ላይ የጥፋተኝነት ፍርድ ተላለፈባቸው። ተከሳሾች ስልጣንን ያላግባብ በመገልገል፣ የመንግስት ስራን በማያመች አኳኋን መምራት...
የሕዝብን ካባ ደርቦ፣ ነገር ግን ሕዝብን እንደ ማስያዣ ተጠቅሞ ፖለቲካዊ ግብን ለማስፈጸም መስራት እንደ ሕወሓት ያሉ ራስ ወዳድ ፖለቲከኞች ሁነኛ ስትራቴጂ ነው።አሸባሪው ሕወሓትም የሕዝብን ካባ ደርቦና የውጭ ተልዕኮን ተቀብሎ ለ“ት...
ኢትዮጵያዊያን በባንዳነት የሚጠሯቸውና በዋናነት ፍላጎታቸው ምን እንደሆነ ለመረዳት በሚያዳግት መልኩ ድጋፍ ሲያደርጉ የነበሩትን ሁሉ በጉጉት ሲጠባበቁት የነበረው HR6600/S3199 ሕግ ሆኖ እንዲፀድቅ የቀረበው የውሳኔ ኃሳብ እንዲ...
የሕዝብ ጥያቄዎችን በዘጠና ቀናት ውስጥ ለመፍታት የሚያስችል እቅድ መዘጋጀቱን የደቡብ ክልል ብልጽግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽህፈት ቤት ኃላፊ አቶ ጥላሁን ከበደ ተናገሩ፡፡ አቶ ጥላሁን በተለይ ለኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት እንደገለጹት፤ በብ...
በሱዳን ዳርፉር የተፈጸሙ ወንጀሎች እና የመብት ጥሰቶች ከ20 ዓመታት በኋላ ለመጀመሪያ ጊዜ በዓለም አቀፉ የወንጀል ፍርድ ቤት (አይሲሲ) ሊዳኙ መሆኑ ተገልጿል። በቀድሞው የሱዳን መንግሥት ድጋፍ ይደረግላቸው የነበሩት የጃ...
የንግድና ቀጠናዊ ትስስር ሚኒስቴር የዋጋ ንረትን እያባባሱ የሚገኙ ሌቦችን ለይቶ እርምጃ መውሰድ አልቻለም ሲሉ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባላት ከፍተኛ ወቀሳ አቀረቡበት። የንግድና ቀጠናዊ ትስስር ሚኒስቴር በበኩሉ የዋጋ ንረቱን...
ኢትዮጵያ የረሀብ ተጋላጭነቷን ለመቀነስ የምግብ ዋስትናን ለማረጋገጥ ትኩረት ሰጥታ እየሰራች መሆኑን የግብርና ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ኢትዮጵያ በዓለም አቀፍ የሀገራት የረሀብ ተጋላጭነቷ መረጃ ከሰጡ 116 አገራት መካከል 90ኛ ደረጃ ...