Day: April 8, 2022
ፍርድ ቤቱ በዶክተር ደብረጽዮን የክስ መዝገብ የተካተቱ ተከሳሾች በመገናኛ ብዙሃን እንዲጠሩ ትእዛዝ ሰጠ የፌዴራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት በዶክተር ደብረጽዮን የክስ መዝገብ የተካተቱ ተከሳሾች በጋዜጣና በኢትዮጵያ ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬሽ...
በሶማሌ ክልል በዘጠኙም ዞኖች ዝናብ ጠብ አላለም። ከብት እምሽክ ብሏል። የክልሉ መሪ እንዳሉት ከአንድ ሚሊዮን በላይ እንሳሳት ድርቅ በልቷቸዋል። በውሃ ጥምና ችጋር በሺህ የሚቆጠሩ ተፈናቅለዋል። አስቸኳይ ርብርብ ካልተደረገና ዝናቡ...
"አቶ ታዲዮስ ጌታቸው በታጣቂዎች አልታገቱም" ሲሉ እሳቸውን አስመልክቶ የተባለው ሃሰት እንደሆነ፣ እሳቸው የስራ ሰው በመሆናቸው የሚፈልጋቸውም እንደሌላ መናገራቸው ተሰምቷል። የኩሪፍቱ ሪዞርት ባለቤት በኦነግ ሸኔ ታጣቂዎች መታፈናቸ...
ሸኔና ፋኖን የመሠሉ ጽንፈኛ ሃይሎች የኦሮሚያ ክልል ብቻ ሳይሆን የአጎራባች ክልሎችና የመላዉ ሕዝብ የጸጥታ ስጋት ስለሆኑ ሕዝቡ: አመራሩና የጸጥታ አካላት እነዚህን የጥፋት ሃይሎች በጋራ ሊታገል ይገባል ሲሉ የጨፌ ኦሮሚያ አፈ ጉባ...