Day: April 9, 2022
ለጋሽ ሀገራት ለኢትዮጵያ የሚያደርጉትን ሰብዓዊ ድጋፍ በእጥፍ መጨመር አለባቸው- ድርጅቱ በኢትዮጵያ እርዳታ የሚሹ ሰዎች ቁጥር በመጨመሩ ለጋሽ ሀገራት የሚያደርጉትን የሰብዓዊ ድጋፍ በእጥፍ እንዲያሳድጉ የዓለም የምግብ ፕሮግራም ጥሪ...
ደመናን በማበልጸግ ዝናብ ለማግኘት የሚያገለግል የኬሚካል መርጫ መሳሪያ በአገር ውስጥ መመረት ጀመረ በኢትዮጵያ ደመናን በማበልጸግ ዝናብ ለማግኘት ለሚካሄደው ቴክኖሎጂ የኬሚካል መርጫ መሳሪያ (ግራውንድ ጄነሬተር) በአገር ውስጥ መመ...
የጅማ አርጆ ወረዳ አባ ገዳዎች ኅብረት ሰብሳቢ አባ ገዳ ራሻ ማርቆስ ባለፈው ዕሁድ በታጣቂዎች መገደላቸውን የወረዳው አስተዳዳሪ ለአሜሪካ ድምፅ ገልፀዋል። ከሁለት ሳምንት በፊትም በአባ ገዳ ራሻ መኖሪያ ቤት ላይ ጥቃት መፈፀሙንና ...
" ተቆፍሮ የተገኘውን ታቦት" አቅራቢያ ወዳለው ቤ/ ክርስቲያን አስጠጉት እንጂ እዚህ መሆን አይችልም" የገላን ከተማ - "ታቦቱ ከቦታው አልነሳ አለን" መልስ "ጉዳዩ መሬት የመያዝ እንጅ የሀይማኖት አይመስልም"(የገላን ከተማ ከንቲ...