Day: April 15, 2022

የመኪና ሌቦቹ ተፈረደባቸው

ከጥበቃ ሰራተኞች ጋር በመመሳጠር ሁለት ተሽከርካሪዎችን የሰረቁ እና ወንጀሉን ያስተባበሩ የወንጀል ፈፃሚዎች በፅኑ እስራት ተቀጡ፡፡ የተሰረቁት ተሽከርካሪዎች ሰሌዳቸው ተቀይሮ መገኘታቸውን የአዲስ አበባ ፖሊስ አስታውቋል፡፡ በአራዳ ክፍለ ከተማ ከሚገኘው የአዲስ ብድርና…

አብይ አሕመድ – ስንዴ ማፈስ፣ መከላከያን በጥልቀት መስራት – “ወታደሮች !ሌባ ካድሬዎችን ተጠየፉ”

የስንዴ ምርት በመጪዎቹ ሁለትና ሶስት ዓመታት ወደ ውጭ መላክ እንደሚጅመር ተገለጸ። በዛሬው ዕለት በአማራ ክልል ጉብኝት ያደረጉት ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ ለከፍተኛ የጦር መኮንኖቻቸው የስራ መመሪያ ሲሰጡ ነበር ይህን ያሉት። በዛው…

ፊቼ ጫምባላላ- ይከበራል

የሲዳማ ህዝብ ዘመን መለወጫ ፊቼ ጫንባላላን በዓል በድምቀት ለማክበር የቅድመ ዝግጅት ስራ ተጠናቋል የዘንድሮውን የሲዳማ ህዝብ ዘመን መለወጫ ፊቼ ጫንባላላን በዓል በድምቀት ለማክበር የቅድመ ዝግጅት ስራዎች መጠናቃቸውን የሲዳማ ክልል ባህል፣…

የድሮ ሪፖርት ቃል በቃል ገልብጦ ሪፖርት ያቀረቡት ሚኒስትር “ ነውረኛ” ተባሉ

የዉሃ እና ኢነርጂ ሚኒስቴር የ2014 ዓ.ም የዘጠኝ ወራት የአፈጻጸም ሪፖርት እንዲያቀርብ በተገኘበት መድረክ ምንም ዓይነት የሪፖርት ማሻሻያ ሳያደርግ በቀጥታ እየገለበጠ እንደሚያስተላልፍ ደርሼበታለዉ ሲል የዉሃ፣ መስኖ፣ ቆላማ አከባቢ እና አከባቢ ልማት…

የአስር ዓመት ልጅን በሽተኛ በማስመሰል በሶስት ሚኒባስ ተደራጅተው ሲለምኑ የነበሩ ተያዙ

ህጻን ልጅን የኩላሊት ህመምተኛ በማስመሰል ሲለምኑ የነበሩ ግለሰቦችን በቁጥጥር ስር ማዋሉን የጉለሌ ክፍለ ከተማ ሰላምና ጸጥታ አስተዳደር ጽ/ቤት አስታወቀ፡፡ የ10 ዓመት ህጻን ልጅን የኩላሊት ህመምተኛ በማስመሰልና በሀሰተኛ ሰነድ ገንዘብ ሲያሰባስቡ…

ትህነግ ያሰማራቸው 247 የጉህዴን ታጣቂዎች እጃቸውን ሰጡ

በመተከል ዞን ዳንጉር ወረዳ የትግራይ ሕዝብ ነጻ አውጪ ግንባር ትህነግን ተልዕኮ ተቀብለው ሲንቀሳቀሱ የነበሩ 247 የጉህዴን ታጣቂዎች በሰላማዊ መንገድ እጃቸውን ሰጡ። የወረዳውን የሰላም ችግር በዘላቂነት ለመፍታት የፀጥታ አካላት ያላሰለሰ ጥረት…

ከ1.1 ሚሊዮን ተመረቂዎች ከመቶ ሺህ በላዩ የሃሰት መረጃ ባለቤት ናቸው፤ ተመራቂዎችና አስመራቂዎች ላይ እርምጃ ይወሰዳል

ከ1995 ጀምሮ እስከ 2014 ዓ.ም መረጃቸውን ለተቋሙ ካስገቡ የግል ከፍተኛ የትምህርት ተቋማት ላይ ክትትል አድርጓል። በእነዚህ ተቋማት እስካሁን ከተመረቁ 1 ነጥብ 1 ሚሊየን ተማሪዎች መካከል ከ100 ሺህ በላይ የሚሆኑት ተማሪዎች…

150 ሺህ የቀበሌ ቤቶችን ኦዲት ሊደረጉ ነው

በአዲስ አበባ የሚገኙ 150 ሺህ የቀበሌ ቤቶችን ኦዲት ለማድረግ የቅድመ ዝግጅት ሥራዎች ማጠናቀቁን የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የመንግሥት ንብረት አስተዳደር ባለስልጣን አስታወቀ። የባለስልጣኑ ዋና ሥራ አስኪያጅ አቶ የሱፍ ኢብራሂም ትናንት…