Day: April 26, 2022

ባለጸጋ ኤሎን ትዊተርን በ44 ቢሊዮን ዶላር ጠቀለለ

ትናት ምሽት ትዊተር ወደ ግል ይዞታነት መዛወሩ እውን ሆኗል፣ ኩባንያውን በ44 ቢሊዮን ዶላር የጠቀለለው ደግሞ የዓለማችን ቁጥር አንድ ባለጸጋ ኤሎን መስክ ነው! በቅድመና በድህረ ዝውውሩ “ሀሳብን በነጻነት የመግለጽ ድንበርን” የተመለከቱ…

በጎንደር ከተማ የተከሰተውን ግጭት አስመልክቶ ከአማራ ክልል መንግሥት የተሰጠ መግለጫ

የአማራ ሕዝብ በተለያዩ ቦታዎችና ዘርፈ ብዙ በኾኑ ውጫዊ እና ውስጣዊ የማጥቂያ ስልቶች የተወነጨፉበትን ቀስቶች መክቶ ሳይጨርስ በታሪካዊቷና ተቻችሎና ተከባብሮ የመኖር ተምሳሌት በኾነችው ጎንደር ከተማ ውስጥ ሃይማኖትን ሽፋን ያደረገ ግጭት በመቀስቀስ…

ኢማኑዌል ማክሮን – “ተዉ! እኔ አሁን የፓርቲ ዕጩ አይደለሁም …”

የፈረንሳይ ፕሬዚዳንት ኢማኑዌል ማክሮን ትናንት ዕሁድ በተካሄደው አገር አቀፍ ሁለተኛ ዙር ምርጫ ተፎካካሪያቸውን ቀኝ አክራሪዋን ማሪን ለፔንን አሸንፈዋቸዋል። ማክሮን ሃምሳ ስምንት ነጥብ አምስት ከመቶውን ድምፅ ሲያገኙ ለፔን አርባ አንድ ነጥብ…

የፑቲን ቀጣይ ዒላማ – ኦዴሳ የወደብ ከተማ

የፖለቲካ 101- ትንተና የማሪፖል ከተማ ነገር ያለቀለት መሆኑን በርካታ ሚዲያዎች ዘግበዋል፡፡ አዞቪስታል ከተባለው የኢንዱስትሪ መንደር ውጭ ከተማዋ ሙሉ በሙሉ በሩሲያ እጅ ገብታለች፡፡ በዚህም ምክንያት በርካቶች የሩሲያ ቀጣይ መዳረሻ የት ይሆን?…