Day: April 27, 2022
የኢትዮጵያ የሃይማኖት ተቋማት ጉባኤ የኢትዮጵያ የሃይማኖት ተቋማት ጉባኤ በትናንትናው ዕለት በአማራ ክልል በጎንደር ከተማ የተከሰተውን ክስተት አስመልክቶ መግለጫ አውጥቷል። ጉባኤው ያወጣው መግለጫ ሙሉ ቃል እንደሚከተለው ቀርቧል፡-...
አሸባሪው የህወሃት ቡድን የሃገር ሉአላዊነት ምሽግ የሆነውን መከላከያ ሠራዊት በመምታት ለውጡን ቀልብሶ ወደ ስልጣን በመመለስ ኢትዮጵያን መግዛት፤ መግዛት ካልቻለ የራስን ዕድል በራስ መወሰን በሚል ክልሎችን በመገነጣጠል ኢትዮጵያን ...
በዝግጅቱ ላይ በክብር እንግድነት በመገኘት ውይይቱን ያስጀመሩት የኢፌዴሪ የመከላከያ ሚኒስቴር ሚንስትር ዶ/ር አብርሀም በላይ በምስራቅ አፍሪካ የሚፈጠሩ ግጭቶችን ለመከላከል የቅድመ ማስጠንቀቂያ ስርዓቶችን ማበጀት እንደሚገባና ለዚህ...
የፖለቲካ ፓርቲዎች ሀገራዊ ምክክሩ ስኬታማ እንዲኾኑ ኮሚሽኑ በቀጣይ በሚያካሂዳቸው ተግባራት ላይ እገዛ በማድረግ የበኩላቸውን ሚና ለመወጣት ዝግጁ መኾናቸውን ገለጹ። ሀገራዊ የምክክር ኮሚሽን እስካሁን የሄደበትን ርቀትና ቀጣይ ተግባ...
የኢትዮጵያ ሃገራዊ ምክክር ኮሚሽን ከተቋቋመበት ጊዜ ጀምሮ ባለፉት ሁለት ወራት ያከናወናቸዉ የቅድመ ዝግጅት ምዕራፍ ስራዎች ለሃገራዊ ምክክሩ ስኬት ምቹ ሁኔታን የፈጠረ መሆኑን የኢፊዲሪ ሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አፈ ጉባኤ አቶ ታ...