Month: April 2022
ትናት ምሽት ትዊተር ወደ ግል ይዞታነት መዛወሩ እውን ሆኗል፣ ኩባንያውን በ44 ቢሊዮን ዶላር የጠቀለለው ደግሞ የዓለማችን ቁጥር አንድ ባለጸጋ ኤሎን መስክ ነው! በቅድመና በድህረ ዝውውሩ “ሀሳብን በነጻነት የመግለጽ ድንበርን” የተ...
የአማራ ሕዝብ በተለያዩ ቦታዎችና ዘርፈ ብዙ በኾኑ ውጫዊ እና ውስጣዊ የማጥቂያ ስልቶች የተወነጨፉበትን ቀስቶች መክቶ ሳይጨርስ በታሪካዊቷና ተቻችሎና ተከባብሮ የመኖር ተምሳሌት በኾነችው ጎንደር ከተማ ውስጥ ሃይማኖትን ሽፋን ያደረገ...
የከተማ መሬትን በወረራ ለመያዝ አስበው በመደራጀት የመንግስት የሆነውን ጥብቅ ደን በጨፈጨፉ 97 ሰዎች ላይ ክስ ተመሰረተ በእነ ጌጡ ቀለብ ሞገስ መዝገብ 97 ሰዎች ላይ ክስ የመሰረተው በጠቅላይ ዐቃቤ ሕግ ዘርፍ የንፋስ ስልክ ላፍ...
የፈረንሳይ ፕሬዚዳንት ኢማኑዌል ማክሮን ትናንት ዕሁድ በተካሄደው አገር አቀፍ ሁለተኛ ዙር ምርጫ ተፎካካሪያቸውን ቀኝ አክራሪዋን ማሪን ለፔንን አሸንፈዋቸዋል። ማክሮን ሃምሳ ስምንት ነጥብ አምስት ከመቶውን ድምፅ ሲያገኙ ለፔን አርባ...
የፖለቲካ 101- ትንተና የማሪፖል ከተማ ነገር ያለቀለት መሆኑን በርካታ ሚዲያዎች ዘግበዋል፡፡ አዞቪስታል ከተባለው የኢንዱስትሪ መንደር ውጭ ከተማዋ ሙሉ በሙሉ በሩሲያ እጅ ገብታለች፡፡ በዚህም ምክንያት በርካቶች የሩሲያ ቀጣይ መዳ...
As Ethiopians and friends of Ethiopia have been alarmed by the immoral acts of WHO’s Director-General, they have been urging him to wean himself ...
– በመኸር ምርት ዘመን ከ48 ሚሊዮን በላይ ኩንታል ስንዴ ለማምረትም ታቅዷል በኦሮሚያ ክልል በሁለት ዙር የበጋ መስኖ ብቻ 27 ሚሊዮን ኩንታል በላይ የስንዴ ምርት ለማምረት እየተሰራ መሆኑን ኦሮሚያ ክልል ግብርና ቢሮ አስታወቀ ።...
A Ministry of Finance’s delegation led by the Minister Ahmed Shide held talks recently with the World Bank Country Director and Head of the UK De...
አዲስ አበባ፡- በኦሮሚያ ክልል በተከሰተው ድርቅ ከ26 ቢሊየን ብር በላይ የሚገመቱ አንድ ነጥብ ሶስት ሚሊዮን እንስሳት መሞታቸውን የክልሉ የአደጋና ስጋት ስራ አመራር ኮሚሽን አስታወቀ። በኮሚሽኑ የቅድመ ማስጠንቀቂያና አደ...
የትግራይ ሕዝብ ነጻ አውጪ ግንባር / ትህነግ ለትግራይ ሕዝብ የእርዳታ እህልና የህክምና ቁሳቁስ ጭነው የገቡ አንድ ሺህ ሃያ አምስት ከባድ የጭነት ማጓጓዣ ተሽከረካሪዎችን እንዳልመለሰ መንግስት ለዓለም ዓቀፍ ተቋማት አቤቱታ አሰማ።...
- እንደ ዶክተር ቴዎድሮስ አድሃኖም ያሉ የፖለቲካ ፍላጎት ያላቸው ሃይሎች የሚያሰራጩት መረጃ መሰረት ቢስ ነው፣ ለትግራይ ክልል የህክምና ቁሳቁስ እያቀረቡ ያሉ አጋሮች የሚያቀርቡት ቁሳቁስ ለታለመለት ዓላማ መዋሉን ማረጋገጥ እንዳለ...
የብሔራዊ መረጃና ደኅንነት አገልግሎት በአዲስ አበባና በተለያዩ የሀገሪቱ አካባቢዎች የሽብር ጥቃት ለመፈፀም ዝግጅት ሲያደርጉ የነበሩ የአልሸባብ አባላትን ህቡዕ የጥፋት ሴራና እንቅስቃሴ ከጥንሰሱ ጀምሮ ሲከታተል ቆይቶ ከሶማሌና ከኦ...
በወቅታዊ ሀገራዊ የደህንነትና ፀጥታ ጉዳዮች ዙሪያ በመምከር የብሔራዊ ደህንነት ምክር ቤት የተሰጠ መግለጫ በወቅታዊ ሀገራዊ የደህንነትና ፀጥታ ጉዳዮች ዙሪያ በመምከር የብሔራዊ ደህንነት ምክር ቤት የሰጠው መግለጫ እንደሚከተለው ቀር...
አሸባሪው ሕወሓት በኢትዮጵያ በተለይም በወልቃይት፣ ጠገዴና ሁመራ ሕዝብ ላይ ሳይነገር የቆየ ካልሆነ በስተቀር የግፍና የጭካኔ አይነቶችን ሁሉ መፈፀሙን የወልቃይት ጠገዴ ሰቲት ሁመራ ዞን ምክትል አስተዳዳሪና የፀጥታ ዘርፍ ኃላፊ ኮሎ...
ኢትዮጵያ በኮንስትራክሽን ዘርፍ 60 በመቶ ያህሉን ዋና ዋና የግንባታ ዕቃዎቿን ከውጭ አገራት ነው የምታስገባው። ለዚህም ከፍተኛ የውጭ ምንዛሪ ወጪ ታደርጋለች። ይህን የውጭ ምንዛሪ ለማደን በአገር ልጆች የሚሠሩ የፈጠራ ውጤቶችን ከ...
የምስራቅ አፍሪካ ወታደራዊ የመረጃ ተቋማት ሽብርተኝነትን ለመከላከልና የቀጣናውን ዘላቂ ሠላም ለማስጠበቅ በትብብር እንደሚሠሩ ገለጹ። የምስራቅ አፍሪካ የመከላከያ ወታደራዊ መረጃ መድረክ በኢትዮጵያ አዘጋጅነት ትናንት በአዲስ አበባ ...