Day: May 2, 2022
በሁከትና ብጥብጥ በግንባር ቀደምትነት የተሳተፉ 76 ግለሰቦች በቁጥጥር ስር ዋሉ እነዚህ ፀረ-ሰላም ግለሰቦችና ቡድኖች ሀይማኖትን ሽፋን በማድረግ ተደራጅተው በአንዳንድ አካባቢዎች ስለታማ ነገሮችን፣ የውጭ ሀገር አክራሪዎችን አርማና...
በመላው አገሪቱ የአክራሪዎች ሴል አባላት እየተለቀሙ ነው፤ አዲስ አበባ ንብረት ያወደሙ በካሜራ እየተለዩ መሆኑ ታውቋል። ክልሎችና ከተሞች የማተራመሱ ሴል አባላት የሆኑትንና በዓይነ ቁራኛ የሚጠበቁትን እየለቀሙ መሆኑ ተሰማ። ልጆች ...
የደቡብ ክልል ብሄርንና ሀይማኖትን ሽፋን በማድረግ ሁከት ለመፍጠር በሚንቀሳቀሱ አካላት ላይ ጠንካራ እርምጃ እንደሚወስድ አስታወቀ የመግለጫው ሙሉ መልዕክት እንደሚከተለው ቀርቧል። መንግስት ብሄርን እና ሀይማኖትን ሽፋን በማድረግ ሁ...
"በታሪካዊ ጠላቶቻችን ሴራና በውስጣዊ ባንዳዎች ተባባሪነት ኢትዮጵያን የማተራመስ እኩይ ዉጥን በፍፁም አይሳካም!"የመንግስት ኮሙዩኒኬሽን አገልግሎት በታሪካዊ ጠላቶቻችን ሴራና በዉስጣዊ ባንዳዎች ተባባሪነት ኢትዮጵያን የማተራመስ እኩ...
የሶማሊ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት በሀገራችን እና በክልላችን ሰላምና መረጋጋት እንዳይኖር ከቅርብ ግዜ ወዲህ እየታዩ እና እያቆጠቆጡ ያሉ አካሄዶችን በአፅንኦት ሲመለከት ቆይቷል። በተለይም ፅንፈኛ በሆኑ አካላት በሃይማኖት ሽፋን ከው...
በእለቱ የነበረውን ሁከት አስመልክቶ የድሬዳዋ ከተማ አስተዳደር ኮሙኒኬሽን ቢሮ ኃላፊ አቶ ብሩክ ፈለቀ እና የድሬዳዋ ፖሊስ ጠቅላይ መምርያ የህዝብ ግንኙነትና የለውጥ ስራዎች ዳይሬክተር ኮማንደር ገመቹ ካቻ በጋራ በመሆን መግለጫ ሰ...
በዛሬው ዕለት በኢድ ሶላት ላይ ጥቂት ግለሰቦች ባስነሱት ረብሻ በንብረት ላይ ጉዳት መድረሱን የአዲስ አበባ ፖሊስ አስታውቋል። ቢቢሲ አማርኛ በስፍራው የነበሩ " ነገሩኝ" ሲል ከአንድ ወገን ብቻ ባሰራጨው ዜና የጥይት ድምጽ ይሁን ...
አሸባሪው ሕወሓት በወልቃይት ጠገዴና ጠለምት የፈጸመውን የዘር ጭፍጨፋ ለዓለም አቀፍ ማኅበረሰብ እንዲደርስ የጥናት ውጤቱን በዓለም አቀፍ ጆርናሎች ላይ ለማሳተም ዝግጅት እያደረገ መሆኑን የጎንደር ዩኒቨርሲቲ አስታወቀ። በጎንደር ዩኒ...
የሀገር መከላከያ ሚኒስቴር የዜጎችን የደኅንነት ስጋት ለማስቀረት የቀየሰው ስትራቴጂ ላይ ማብራሪያ እንዲሰጥ በኢፌዴሪ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የውጭ ግንኙነት እና የሰላም ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ ተጠየቀ። ቋሚ ኮሚቴው የተቋሙን የ9 ...