Day: May 9, 2022
ከሳውዲ አረቢያ ተመላሽ ዜጎች መካከል ያሉ አጥፊዎችን በምርመራ ለመለየት የሚያስችል የምርመራ ቡድን ወደ ሥራ እንዲገባ አቅጣጫ ተሰጠ የምርመራ ቡድኑ በሙሉ አቅሙ ወደ ሥራ እንዲገባ አቅጣጫውን የሰጠው በጠቅላይ ዐቃቤ ህግ ዘርፍ የተ...
የመረጃ ሙያተኞች የተቋሙ ዐይን እና ጆሮ ሆነው የተጣለባቸውን ሀገራዊ ተልዕኮ በቁርጠኝነት ሊፈፅሙ እንደሚገባ ሌ/ጀኔራል ብርሃኑ በቀለ ገለፁ። በአዋሽ 7 ጥምር ጦር አካዳሚ ውስጥ የመረጃ ዋና መምሪያ ከተለያዩ የሰራዊቱ ክፍሎች መል...
"ለሁሉም የሚበጀው ሰላም ነው። ሰላም ከጦርነት በላይ ዋጋ ያስከፍላል። ለሰላም ሲባል ማናቸውም መስዋዕትነት ቢከፈል መልካም ነው። ሰላም ብቻ ነው ያለው አማራጭ። የትግራይ እናቶችም ሆኑ ሌሎች እኩል ሰላም ይሻሉ። የአንድ እናት ሃዘ...
በመማር ማስተማር፣ ማኅበረሰብ አቀፍ አገልግሎት እና በጥናትና ምርምር አንጋፋ ከሚባሉት የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት መካከል አንዱ ነው-ጎንደር ዩኒቨርሲቲ፡፡ ከመማር ማስተማር ሥራው ጎን ለጎንም በማኅበረሰብ አቀፍ አገልግሎት ላበረከተ...
የትግራይ ኃይሎች ከኤርትራ ጋር አዋሳኝ በሆኑት አካባቢዎች ላይ የከባድ መሳሪያ ጥቃት ከፍተው ለአጭር ጊዜ የቆየ ወታደራዊ ግጭት መካሄዱን ታማኝ ምንጭ ለቢቢሲ አረጋገጡ። ጥቃቱ ተፈጸመ የተባለው እሁድ ሚያዚያ 30/2014 ዓ.ም. ሲ...
የአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ (አብን) ከድርጅት ህገ-ደንብና አሰራር ውጭ በመሆን አፍራሽ ድርጊቶችንና የዲሲፕሊን ጥሰቶችን በፈፀሙ አስር ከፍተኛና መካከለኛ አመራሮችን አገደ። " ልክ ይሁንም፥ አይሁንም መሰል ውሳኔዎችን ለመወሰን ግን የ...
እጅ መንሻ የሚያቀርቡትም ሆነ በህግ አግባብ ጉዳያቸው እንዲፈጸምላቸው የሚጠይቁ ነዋሪዎች በአንድ ነገር ይስማማሉ። " የመንግስት ማጅራት መቺዎች" በሚለው። እነዚህ " ማጅራት መቺዎች" የመንግስት መዋቅር ውስጥ የተጠቀጠቁና ጠቅላይ ...
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የአዲስ አበባ ምክር ቤት ስብሰባ ላይ ተገኝተው ሪፖርት ካደመጡ በሁዋላ በሰጡት የስራ መመሪያ አገልጋይነት እጅግ ውድና መሰረታዊ መርህ ሊሆን እንደሚገባ ጠንካራ ቃላቶች በመጠቀም ተናግረው ነበር። መና...
64 ሚሊዮን ብር የሚገመት ወርቅ በህገ-ወጥ መንገድ ደብቆ ኬላ ጥሶ ለማለፍ የሞከረው አሽከርካሪ በቁጥጥር ስር ዋለ 64 ሚሊዮን ብር የሚገመት ወርቅ በህገ-ወጥ መንገድ ደብቆ ኬላ ጥሶ ለማለፍ የሞከረው አሽከርካሪ የኢትዮጵያ ፌዴራል...
Unless democracies defend themselves, the forces of autocracy will destroy them. By Anne Applebaum - the Atlantic In february 1994, in the grand ...