Day: May 14, 2022
የሄልስንኪ ከተማ 900ሺ ሰዎችን የሚይዙ ከ5ሺ 500 የሚልቁ ዋሻዎችን አዘጋጅታለች በፊንላንድ ነዋሪ ለሆናችሁ ኢትዮጵያውያን ጠቃሚ የጥንቃቄ መረጃ፤ በቀጣዮቹ ቀናት ፊንላንድ ከስዊድን ጋር ኔቶን ልትቀላቀል መሆኑን ተከትሎ ሩሲያ ጥ...
"አሸባሪው የትግራይ ወራሪ ቡድንና የጥፋት ኃይል ዳግም ከሞከረ የማያዳግም ቅጣት ይጠብቀዋልʺ ኮሚሽነር ተኮላ አይፎክሩ የአማራ ክልል ጀግኖቹን እያመሰገነ ነው፡፡ ክልሉ ʺበሕግ ማስከበርና በሕልውና ዘመቻው የተከፈለ መስዋእትነት ለኢ...
ለወሬው ድምቀት ሁለቱን የቀድሞ ወዳጆች በፍቅር ስማቸው እንጥራቸው። ሰሞኑንን የሆነው እየተለኳኮፈ ቢነገርም በደንብ አልተነገረምና በተንተን አድርጎ ማሳየቱ ለቀታዩ የዕብደት ሩጫ ትምህርት ሊሆን ይችላል። እንዲህ ነው። በራማና ባድመ...
"በወረራ ተይዞብኛል" ሲል ትህነግ ከሚገልጸው ወልቃይትና በሻዕቢያ ተይዞብኛል ከለው አካባቢ በቀር ከሕዝብ ጋር ውይይት በማካሄድ የሰላም አማራጭ የማይሆን ከሆን ወደ ጦርነት እንደሚገቡ ከሕዝብ ጋር ስምምነት መደረሱን የአሜሪካ ሬዲዮ...
በዶ/ር ምህረት ደበበ 1. ይሰለቹሃል አስሬ አትደውል፤ ሰዎች ጋር ከሁለቴ በላይ አይደወልም። ተሰልቺ ትሆናለህ! 2. 'ሼም ነው' የሚከፍለው ሌላ ሰው ነው ብለህ ከፍ ያለ ዋጋ ያለው ምግብና መጠጥ አትዘዝ! 3. አይባልም "... እ...
- ከምስራቅ አፍሪካ ቀዳሚ ይሆናል አቢሲኒያ ባንክ 60 ወለል ሰማይ ጠቀስ ሕንፃ ሊያስገነባ ነው አቢሲንያ ባንክ በመዲናችን አዲስ አበባ ለሚያስገነባው የባንኩ ዋና መ/ቤት ሕንፃ ግንባታ ጨረታውን ካሸነፈው ቻይና ስቴት ኮንስትራክሽን...
ስለ ፈለገ ዮርዳኖስ… የቀድሞ የፈሌ ተማሪ ዳዊት ከበደ የተባሉ የቀድሞ የፈሌ ተማሪ " ስለ ፈለገ-ዮርዳኖስ ት/ቤት ይህን ያውቁ ኖሯል?" በሚል ከ10 አመት በፊት የፃፉትን አንድ ፅሁፍ ወዳጆቼ አጋርተውኝ አነበብኩት። የወደድኩት እ...