Day: May 17, 2022
የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት በኢትዮጵያና ቱርክ መካከል የተፈረሙ ወታደራዊ ስምምነቶችን አጽድቋል። ምክር ቤቱ ዛሬ ባካሄደው 7ኛ መደበኛ ስብሰባው በኢትዮጵያና ቱርክ መንግስታት መካከል የተደረገውን የወታደራዊ ማዕቀፍ ስምምነት፣ የወ...
የ25 ዓመታት ሰቆቃ! አቶ አበራ ዓለማየሁ የ68 ዓመት የእድሜ ባለፀጋ ናቸው። ከዚህ ውስጥ 25 ዓመቱን ያሳለፉት በሶስት ክልሎች ውስጥ በሚገኙ እስር ቤቶች ነው። በአማራ ክልል ባዶ ስድስት፣ በአዲረመጥ፣ በጋሸና፣ በሁመራና በገሃነ...
"ኢትዮዽያን ማስቀጠል ከሚፈልጉት ጎን በመሆናችን የሚከፋ ከአለ እርሱ መፍረሷን የሚናፍቅ ብቻ ነው!" ጄ/ል ስብሃት ኤፍሬም :- የኤርትራ መከላከያ እና ማዕድን ሚኒስቴር "የኢትዮዽያ መፍረስ ቀድሞ የሚጎዳት ኤርትራን ነው! እኛም ይ...
ጋብቻ ሳይፈፀም እንደ ባልና ሚስት መኖር ጋብቻ በተጋቢዎች (አንድ ወንድ እና አንዲት ሴት) ፍላጎት የሚመሰረት ማህበራዊ ተቋም (ህብረት) ነው፡፡ በሀራችን ህግ ስርዓት ጋብቻ በሶስት መንገድ ሊመሰረት የሚችል ሲሆን እነዚህም በክብር...
የኦሮሞ ዞን ምክር ቤት ከግንቦት 7—8 ቀን 2014 ዓ.ም ድረስ ለሁለት ተከታታይ ቀናት ባካሄደው 5ኛ ዙር 18ኛ መደበኛ ጉባኤ በተለያዩ አጀንዳዎች ላይ በዝርዝር ተወያይቶ ውሳኔዎችን በማሳለፍ ባለ አስር ነጥብ የአቋም መግለጫ አው...