ደብረጽዮን አመኑ!!
«አዎ ! የእርዳታእህልለታጣቂዎችእናከፋፍላለን፤ሰውሳይበላአይዋጋም» “ጦርነት አይቀሬ ነው” የትግራይ ህዝብ መከራ ዛሬም መቋጫ አላገኘም፡፡ ወቅቱ ግድ ከሚለው የሃሳብ የበላይነት ከሚዘውረው ፖለቲካ ይልቅ በጉልበት ሁሉንም ፍላጎት እንሟላለን ብለው በድርቅና አንድ ቦታ ላይ ተቸንክረው…
«አዎ ! የእርዳታእህልለታጣቂዎችእናከፋፍላለን፤ሰውሳይበላአይዋጋም» “ጦርነት አይቀሬ ነው” የትግራይ ህዝብ መከራ ዛሬም መቋጫ አላገኘም፡፡ ወቅቱ ግድ ከሚለው የሃሳብ የበላይነት ከሚዘውረው ፖለቲካ ይልቅ በጉልበት ሁሉንም ፍላጎት እንሟላለን ብለው በድርቅና አንድ ቦታ ላይ ተቸንክረው…
“የአማራ ክልል መንግሥት የጦር መሳሪያ አያስፈታም፤ የክልሉ መንግሥት ፋኖን የሚያዋክብ አይደለም፣ ፋኖዎችን አመሰግነናል፣ ሸልመናል፣ ነገር ግን በፋኖ ስም የሚነግዱ አሉ፤ በነጻነት እና የአማራ የክብር ስም በኾነው ፋኖ እየተንጠላጠሉ ሕገ ወጥ…
መንግስት የኑሮ ወድነትን ለማሻሻልና የገበያ ዋጋን ለማረጋጋት ተከታታይነት ያለው እርምጃ አንደሚወስድ የገንዘብ ሚኒስቴር ሚኒስትር አቶ አህመድ ሽዴ ገለጹ፡፡ መንግስት በሰጠው አቅጣጫና የሀገሪቱ ብሄራዊ ማክሮ ኢኮኖሚ ቡድን በወሰነው መሰረት የኑሮ ውድነትን…
የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ባለፉት ዘጠኝ ወራት 125 አዳዲስ የገጠር ከተሞችና መንደሮችን የኤሌክትሪክ ተጠቃሚ ማድረግ መቻሉን አስታውቀ፡፡ ተቋሙ አገልግሎቱን ለሁሉም ዜጎች ተደራሽ ለማድረግ ከ1997 ዓ.ም ጀምሮ የአገር አቀፍ ኤሌክትሪክ አቅርቦት ፕሮግራም…
በየትኛውስ አገር ነው የአገሩን ሉዓላዊነትና ነፃነት ለማስጠበቅ የሕዝቡን ዘላቂ ሰላምና ጥቅም ለማስከበር ያለ እረፍት በሐሩርና በቁሩ እያለፈ ዳገቱን እየወጣ ቆልቁለቱን እየወረደ ጋራ ሸንተረሩን እያቋረጠ የሚጠብቀውን ጋሻ ሰራዊት መንግስት ባለበት ሁኔታ…