Day: May 20, 2022
በደብረ ማርቆስ ከተማ “WA (ደብሊዉ ኤ)” የምግብ ዘይት ማምረቻና ማቀነባበሪያ ፋብሪ ያስገነቡትና ከቅርብ ጊዜ ወዲህ ስማቸው በስፋት የሚነሳው ባለሃብት የገንዘብ ቀውስ እየገጠማቸው መሆኑ ተሰማ። አቶ ወርቁ ከተለያዩ ባንኮች በቢሊ...
ፍርድ ቤቱ በብርጋዴር ጄነራል ተፈራ ማሞ ላይ የ10 ቀን ጊዜ ቀጠሮ ፈቀደ ብ/ጄነራል ተፈራ ማሞ ህገ መንግስቱን በኃይል በመናድ ወንጀል ተጠርጥረው ነው ፍርድ ቤት የቀረቡት የአማራ ክልል ጠቅላይ ፍርድ ቤት በቀድሞው የክልሉ ልዩ ኃ...
የግል የትምህርት ተቋማት የሐሰተኛ የትምህርት ማስረጃ የሚታደልባቸው እየሆኑ መጥተዋል-የምክር ቤቱ ቋሚ ኮሚቴ በርካታ የግል የትምህርት ተቋማት የሐሰተኛ የትምህርት ማስረጃ የሚታደልባቸው እየሆኑ በመምጣታቸው ጥብቅ ቁጥጥር እንዲደረግ...
ሀሰተኛ መንግስታዊ ሰነዶችን በመገልገል ከኢትዮጵያ መድሐኒት ፈንድ እና አቅርቦት ኤጀንሲ የባንክ ሂሳብ ላይ ለግል ጥቅሙ ከ13 ሚሊየን ብር በላይ ወጭ ያደረገው ተከሳሽ በፅኑ እስራትና በገንዘብ ቅጣት እንዲቀጣ ተወሰነበት ተከሳሹ ከ...
የአውሮፓ ኅብረት የውጭ ጉዳይ ምክር ቤት ለጊዜው ያዘገየውን ለኢትዮጵያ የሚያቀርበውን የልማት የገንዘብ ድጋፍ በተመለከተ በቀጣይ ወር ሊመክርበት ቀጠሮ መያዙን የኅብረቱ የሰብዓዊ መብት ተወካይ ኢሞን ግሊሞር ተናገሩ። የአውሮፓ ኅብረ...