Day: May 26, 2022

የትም ተጣለ የተባለው ጀግና “ሚዲያዎቹ የጁንታው ናቸው” ሲል ምስክርነቱን ሰጠ

“የጥፋት አንደበቶች” በሚል የቀረበው አጭር ዘገባ ” ዛሬስ ምን ይሉ ይሆን?” የሚል ጥያቄ የሃሰት ዜና ሲያሰራጩ በነበሩት ላይ አስነስቷል። የጦርነት መሐንዲሱ ብርጋድየር ጄኔራል ሻምበል በየነ ገጹ ላይ ጉዳት ደርሶበት በወደቀ…

በሳውዲ አረቢያ በአስቸጋሪ ሁኔታ ውስጥ የነበሩ 28 ሺህ ዜጎች ወደ ሃገራቸው መመለሳቸው ተገለፀ

ባላለፉት ሁለት ወራት በሳምንት ዘጠኝ ጊዜ በሚደረጉ የአውሮኘላን በረራዎች 28 ሺህ ያህል ዜጎችን መመለስ መቻሉ ተገለፀ። ለተመላሾቹ ዘጠኝ የማቆያ ማዕከላት በአዲስ አበባ ተዘጋጅተው አገለግሎት እየሰጡ እንዲገኙም ተገልጿል። በሌሎች ሀገራት በአስቸጋሪ…

ፖሊስ በዕቅድ በአዲስ አበባ ሊፈጸም የነበረ የሽብር ተግባር ማክሸፉን አስታወቀ፤ ከ380 በላይ ተጠርጣሪዎች ተይዘዋል

አልሸባብ በኢትዮጵያ በተለይም በአዲስ አበባ ሊፈጽም የነበረው የሽብር ተግባር መክሸፉን ፖሊስ አስታወቀ፡፡ የፌደራል ፖሊስ እና የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን በጋራ ባካሄዱት ዘመቻ ነው የሽብር ቡድኑን ተግባር ማክሸፍ የተቻለው። ከዚህም በተጨማሪ…

የ2015 በጀት ባነሰ ወጪ ብዙ ስራ ማከናወን

የፌዴራል መንግስት የ2015 በጀት ባነሰ ወጪ ብዙ ስራ ለማከናወን በሚያስችል መልኩ እየተዘጋጀ መሆኑን ተገለጸ የፌዴራል መንግስት የ2015 በጀት ባነሰ ወጪ ብዙ ስራ ለማከናወን በሚያስችል ጥብቅ የፊሲካል ፖሊሲ ማዕቀፍ በመመራት እየተዘጋጀ…

አፍሪካዊው G-4 እና የካይሮው ስትራቴጂክ ጥናት ተቋም

ኢትዮጵያ ከህወሃት ጋር የነበራትን ጦርነት ይጠቅሳል። ይህን ተከትሎ ከአሜሪካ የተለያዩ ጫናዎች እስከ ማእቀብ ድረስ ኢትዮጵያ ላይ መከተላቸውን አውስቷል ECSS የዓባይ፡ልጅ የምሥራቅ እና ምእራብ አፍሪካዎቹ ኢትዮጵያ እና ናይጄሪያ በቀጣናቸውም ሆነ በአህጉራዊ…

የፖለቲካ ጨዋታውን አልቻልንበትም !

ጋዜጠኛ ተመስገን ደሳለኝ በመታሰሩ እጅግ አዝኛለሁ። ሀዘኔ ጋዜጠኛው በመታሰሩ ብቻ አይደለም ይልቁንስ ፖለቲካችን ወደኃላ መራመድ በመጀመሩ እንጂ። ጠቅላይ ሚኒስትር አቢይ አህመድን ወደ ስልጣን ያመጣው ለውጥ ከመጣ ወዲህ የዲሞክራሲ መብቶች ይበል…

አዊ – መቶ ሰላሳ ነብስ ገዳዮችን ጭምሮ ከአንድ ሺህ በላይ ተጠርጣሪዎች ተያዙ

እየተወሰደ ባለው ሕግ የማስከበር እርምጃ በአዊ ብሔረሰብ አስተዳደር ከ1 ሺህ በላይ ተጠርጣሪዎች ለሕግ ቀረቡ፡፡ እየተወሰደ ባለው ሕግ የማስከበር እርምጃ 1 ሺህ 1 መቶ 13 ተጠርጣሪዎችን ለሕግ ማቅረቡን የአዊ ብሔረሰብ አስተዳደር…

ቻይና በታይዋን አቅራቢያ “ለአሜሪካ ከባድ ማስጠንቀቂያ ነው” የተባለ ወታደራዊ ልምምድ አደረገች

አሜሪካ ታይዋንን ከቻይና ወረራ ለመጠበቅ ኃይል ልትጠቀም እንደምትችል ማስታወቋን ተከትሎ ቻይና “ለአሜሪካ ከባድ ማስጠንቀቂያ ነው” ያለችውን ወታደራዊ ልምምድ በታይዋን አቅራቢያ ማድረጓን የሀገሪቱ ጦር አስታውቋል። የቻይና ጦር ቃል አቀባይ በትናትናው እለት…

ይህ በኢትዮጵያ ለማህበራዊም ሆን ለዩቲዩብ ዜናነት አይበቃም፤ እንኳን ደስ አላችሁ!!

በጭልጋና አካባቢዋ ተፈናቅለው የነበሩ የኅበረተሰብ ክፍሎችን ወደ ቀያቸው ሲመለሱ፣ በሌላ ቋንቋ ማተባቸው እተቀበረበት ምድራቸው ዳግም ሲገቡ የሚያሳየው ምስል ልብ ይነካል። በስልጣን ጥመጮችና በተገዙ ሆዳሞች ሳቢያ ተፈናቅለው ለማኝ የሆኑ ወገኖች ዳግም…

ጋዜጠኛነትና አክቲቪስትነት የተደበላለቀባት ኢትዮጵያ – ተመስገን ደሳለኝ ታሰረ

ሰሞኑንን በርካታ “ጋዜጠኛ” የተባሉ ወገኖች መታሰራቸውን ራሱ መንግስት በይፋ አስታውቋል። ፍርድ ቤት የቀረቡና ጠንከር ያለ ክስ የተመሰረተባቸው አሉ። ዛሬ ደግሞ ” የደህንነት ምንጮቼ እንደምታሰር አስቀድመው ነግረውኛል” ሲል ለቢቢሲ አስታውቆ የነበረው…

በሳዑዲና ኢራን በሞት የሚቀጡ ሰዎች ቁጥር ጨምሯል

በሳዑዲ አረቢያ እና ኢራን በሞት ፍርድ የሞት ቅጣት የሚፈጽምባቸው ሰዎች ቁጥር እአአ 2021 ላይ ከፍተኛ ጭማሪ ማሳየቱን አምነስቲ ኢንተርናሽናል አስታወቀ። ዓለም አቀፉ የሰብዓዊ መብት ተሟጋቹ አምነስቲ ኢንተርናሽናል ባለፈው የፈረንጆች ዓመት…

የመሰረተ ልማት ቀበኞች ላይ ” የሞት ቅጣት”

አስናቀ አያሌው የተባሉ የአዲስ አበባ ነዋሪ ” በመሰረተ ልማት ዝርፊያና ማውደም ላይ የተሰማሩ ዜጎች ለአገር አይጠቅሙም” ባይ ናቸው። ስርቆት በትምህርትና በተመጣጣኝ ቅጣት ማረቅ እንደሚቻል እንደሚያምኑ ገልጸው፣ የኤለኤክትሪክ ምሶሶ በማውደም ከተማ…