Day: May 27, 2022
ማንኛውም ዜጋ ወይም ቡድን ሃሳቡን በነጻነት የመግለጽ መብት አለው ማለት የአንድን ግለሰብ፣ ማኅበረሰብ፣ ሕዝብ፣ መንግሥት ወይም የሀገርን ክብርና ዝና በማጉደፍ ለግጭትና ለብጥብጥ የሚያጋልጥ ሀሰተኛ መረጃዎችን የማሰራጨት መብት አለ...
ተቀዳሚ ሙፍቲ ሃጂ ዑመር ኢድሪስ፤ ትናንት በሸራተን ሆቴል በተደረገ ስብሰባ ከሥልጣን መነሳታቸው በየትኛውም ተቋም ተፈፃሚነት እንደሌለው የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት አስታወቀ፡፡ ም/ቤቱ በዛሬ መግለጫው፤ ትናንትና...
ራሱን ኢትዮ 360 ብሎ ስለሚጠራው ቡድን ከዚህ በፊት በተደጋጋሚ በመረጃ ማንነቱን እና ለማን እንደሚሠራ አጋልጠናል። የትህነግ ተከፋይ ቡድን መሆኑን ከሁለት ዓመት በፊት በማስረጃ ተናግረናል። ዝርዝር መረጃውን ከዚህ በታች ...
የዓባይ፡ልጅ የሩሲያ ዩክሬይን ጦርነት በግድባችን ጉዳይ ይመጣል የሚል ግምት ይኖር ዘንድ መጠበቅ ላያስፈልገን ይችል ይሆናል። ዛሬ ላይ ሆነን፤ ያኔ ሩሲያ ወታደራዊ ዘመቻዋን በዩክሬይን በጀመረችበት ወቅት "አርፋችሁ ተቀመጡ" የሚሉ ...
በአማራ ክልል ምዕራብ ጎንደር ዞን ጭልጋ ከተማ ነዋሪ የሆኑት አቶ ሀብታሙ ፈለቀ የ55 ዓመት ጎልማሳ ሲሆኑ በአካባቢው በተደጋጋሚ የሚነሱት ግጭቶች ተረጋግተው እንዳይኖሩ ሲያደርጓቸው እንደቆዩ ይገልጻሉ። በሌሎች ጊዜያት ከተነሱት ግ...
በደራሼ አካባቢ ተፈጥሮ በነበረው የፀጥታ ችግር ምክንት በጥፋተኝነት የተጠረጠሩ ከ450 በላይ ግለሰቦችና 17 አመራሮችና የፀጥታ አካላት በቁጥጥር ሥር መዋላቸውን እንዲሁም በደቡብ ኦሞ ዞን አካባቢ ደግሞ 650 የሚሆኑ ግለሰቦችና 1...