Day: May 29, 2022
በአዲስ አበባ የመሬትና መሬት ነክ የፍርድ ቤቶች ጊዜያዊ ዕግድ የመሬት ሃብትን ለምዝበራ፣ ሙስና እና ብልሹ አሰራር እየዳረገ መሆኑን አንድ ጥናት አመለከተ። የፍትህ አካላት፣ ዳኞች፣ አቃቤያን ሕጎች፣ የፌዴራልና የክልል የስራ ኃላፊ...
የኢትዮጵያ ወታደራዊ አካዳሚ ለ69ኛ ዙር ያሰለጠናቸውን "የጥቁር አንበሳ" ዕጩ መኮንኖችን አስመረቀ። ተመራቂዎቹ "የጥቁር አንበሳ" መባላቸው በምዕራባዊያንና በውስጡ ነበሩ በተባሉ "ካሃዲዎች" የተበተነውን ታልቁን የኢትዮጵያ መከላከ...
"ወልቃይት እንዴት እንደኖረ ያውቃል። ምን እንዳሳለፈ ይረዳል። ወልቃይት ውስጧ ምን ሲከናወን እንደነበር አትዘነጋም። ታዲያ ማን ወደዛ ዳግም ያያል? ማንስ ያ ዳግም እንዲመጣ ይፈቅዳል? የውልቃይት ቃል ኪዳኗና የጀግኖቿ ህብረት ለዳ...
የአማራ ክልል መንግስት ለአርሶ አደሮች 136 የእርሻ ትራክተሮችን አስረክቧል። በክልሉ በቁጥር ደረጃ ለመጀመሪያ ጊዜ በሚባል መልኩ የተዘጋጀው የመካናይዜሽን ርክክብ ስነ-ስርአት የክልሉን ርዕሰ መስተዳደር ዶክተር ይልቃል ከፋለን ጨ...
የዶላር ዋጋ በጥቁር ገበያና በባንክ ያሳየው ሰፊ ልዩነት ሥርዓት ካልተበጀለት ኢኮኖሚው ላይ የሚያደርሰው መዘዝ አደገኛ መሆኑን የምጣኔ ሀብት ባለሙያው ዶክተር ቆስጠንጢኖስ በርሄተስፋ አመለከቱ። ዶክተር ቆስጠንጢኖስ በርሄተስፋ በተለ...