Day: May 30, 2022
የአማራ ክልላዊ ብሄራዊ መንግስት ጠቅላይ ፍርድ ቤት ዛሬ ግንቦት 22/2014 ዓ/ም በዋለው ችሎት የብርጋዴል ጀኔራል ተፈራ ማሞን ጉዳይ አይቷል። የመርማሪ ቡድኑ ምርመራ ስላልጨረሰ ተጨማሪ የጊዜ ቀጠሮ እንዲሰጠው ጠይቋል። በምክንያ...
ባለሀብቶችን በመሰለል፣ በማገትና በማስፈራራት ገንዘብ በጠየቁ እንዲሁም በተቀበሉ አራት የመከላከያ ሚኒስቴር አባላትና ግብረአበሮቻቸው ላይ ስልጣንን አላግባብ በመገልገል ከባድ የሙስና ወንጀል ስር ክስ ተመሰረተ የመከላከያ መኪና በመ...
ከ400ሺ በላይ ሊትር ነዳጅ ተጓጉዟልሰብዓዊ ድጋፍ ለማድረስ 223 የአየር በረራ ተካሂዷል ለትግራይ ሕዝብ ሰብዓዊ ድጋፍ የሚውል ከ1 ነጥብ 87 ቢሊዮን ብር በላይ ወደ ትግራይ የተላከ መሆኑን የኢትዮጵያ አደጋ ስጋት አመራር ኮሚሽን...