Month: May 2022
ኡጋንዳ ፀረ-ኢትዮጵያ ለሆኑ ሃይሎች ከለላና ድጋፍ እንደማታደርግ አስታወቀች፤ የሚወራው ሃሰት መሆኑንንም አስታውቃለች። ሰሞኑንን የመከላከያ ሚኒስትሩ በቲውተር ገጻቸው ዓለም ስለዩክሬን ብቻ እንደሚጮህ ጠቅሰው "ወንድሞቻችን" ላሉዋቸ...
በአገር አቋራጭ የሕዝብ ትራንስፖርት አገልግሎት ሰጭ ተሽከርካሪዎች ላይ የትራንስፖርት ታሪፍ ማሻሻያ ተደረገ በነዳጅ ጭማሪ ምክንያት በአገር አቋራጭ የሕዝብ ትራንስፖርት አገልግሎት ለሚሰጡ ተሽከርካሪዎች የትራንስፖርት ታሪፍ ማሻሻያ ...
የወያኔ አጀንዳ አሻሻጭ የመንፈስ ልጆች ወያኔ በአደባባይ በአዋጅ "በአማራ ላይ ሂሳብ አወራርዳለሁ፤ኢትዮጵያን ለማፍረስ ሲኦልም ድረስ እወርዳለሁ" ሲል ተከትለው አትዝመቱ ከማለት ጀምሮ በዘመቱ ሰዎች ላይ አቃቂር ሲያወጣ የነበረው የ...
Okay የፌዴራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት በዳኝነት ስርአቱ ላይ የሚታዩ የሙስና ተግባራትን ለመከላከል የሚያሰችል ስትራቴጂ ይፋ አደረገ። የስትራቴጂው ፋይዳ እና በቀጣይ አተገባበሩ ዙሪያ በማተኮር ከዳኞችና ከሌሎች ከሚመለከታቸው አካላት ...
"ሕዝባችን የተቃጣበትን የኅልውና ፈተና በከፍተኛ ርብርብ እንደመከትነው ሁሉ ፈተናው ዛሬም ያንዣበበ መሆኑን አውቆ ሁሉን አቀፍ ዝግጅት እንዲያደርግ እና ጠላቶቻችን ለአንዴና ለመጨረሻ ጊዜ ስጋት በማይሆኑበት መልክ እስኪዳከሙ በርትቶ...
አሸባሪው ሕወሓት በወልቃይት፣ ጠገዴና ጠለምት ሕዝብ ላይ ላለፉት አርባ ዓመታት በፈፀመው ስልታዊና የተቀናጀ የዘር ማፅዳት ወንጀል ከእያንዳንዱ ቤተሰብ 29 ከመቶ ለህልፈት፣ 26 ነጥብ 5 ከመቶ ለስደት መብቃቱንና 19ነጥብ 5 ከመቶ...
- ሙያዊ ሥነ ምግባር አክብረው የሚሠሩ ጋዜጠኞችን ከጥቃት መጠበቅ እንደሚገባ ተገለጸ አዲስ አበባ፡- ሙያዊ ሥነ ምግባር አክብረው የሚሠሩ ጋዜጠኞችን ከሚደርስባቸው ጥቃት መጠበቅ እንደሚገባ የኢትዮጵያ መገናኛ ብዙሃንና የዩኔ...
በቱርክ ሪፐብሊክ እና በኢትዮጵያ መንግስት መካከል በወንጀል የሚፈለጉ ሰዎችን አሳልፎ ለመስጠት እና በወንጀል ጉዳዮች የጋራ የሕግ ትብብር ለማድረግ የሚያስችሉ ስምምነቶች ተፈረሙ፡፡ በሁለቱ ሀገራት መካከል በወንጀል የሚፈለጉ ሰዎችን...
160 ሺ ብር ጉቦ ስትቀበል እጅ ከፍንጅ የተያዘችው የንፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍለ ከተማ መሬት ልማት መኔጅመንት ባለሙያ ክስ ተመሰረተባት ዐቃቤ ህግ በንፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍለ ከተማ መሬት ልማት መኔጅመንት ባለሙያ ሆና ስትሰራ 160 ...
የብሔራዊ መረጃና ደህንነት ሰራተኛ ነኝ በማለት የተለያዩ ወንጀሎችን ሲፈፅም የነበረው ተከሳሽ በ15 ዓመት ፅኑ እስራትና በ20 ሺ ብር የገንዘብ ቅጣት አንዲቀጣ ተወሰነበት በሃሰት የብሔራዊ መረጃና ደህንነት ሰራተኛ ነኝ በማለት ሃሰ...
ሀገራቱ ባለፉት ሶስት አስርት አመታት ውስጥ አይተውት የማያውቁት የዋጋ ግሽበት ነው እያስመዘገቡ ያሉት። ለዚህ የዋጋ ግሽበት መባባስ ዛሬም ድረስ መፍትሄ ያልተገኘለትና ዓለም በጠቅላላ ያናጋው የሩስያ እና ዩክሬን ጦርነት እንደሆነ ...
የአገርና የህዝብ መከታ የሆነ ኢትዮጵያን የሚመስልና የሚመጥን ጠንካራ የአገር መከላከያ ሰራዊት እየተገነባ መሆኑን የሰሜን ምዕራብ ዕዝ ዋና አዛዥ ጄነራል ጌታቸው ጉዲና ገለጹ። የአገር መከላከያ ሠራዊት የህዝብ ወገንተኝነቱን አጠናክ...
ከሳውዲ አረቢያ ተመላሽ ዜጎች መካከል ያሉ አጥፊዎችን በምርመራ ለመለየት የሚያስችል የምርመራ ቡድን ወደ ሥራ እንዲገባ አቅጣጫ ተሰጠ የምርመራ ቡድኑ በሙሉ አቅሙ ወደ ሥራ እንዲገባ አቅጣጫውን የሰጠው በጠቅላይ ዐቃቤ ህግ ዘርፍ የተ...
የመረጃ ሙያተኞች የተቋሙ ዐይን እና ጆሮ ሆነው የተጣለባቸውን ሀገራዊ ተልዕኮ በቁርጠኝነት ሊፈፅሙ እንደሚገባ ሌ/ጀኔራል ብርሃኑ በቀለ ገለፁ። በአዋሽ 7 ጥምር ጦር አካዳሚ ውስጥ የመረጃ ዋና መምሪያ ከተለያዩ የሰራዊቱ ክፍሎች መል...
"ለሁሉም የሚበጀው ሰላም ነው። ሰላም ከጦርነት በላይ ዋጋ ያስከፍላል። ለሰላም ሲባል ማናቸውም መስዋዕትነት ቢከፈል መልካም ነው። ሰላም ብቻ ነው ያለው አማራጭ። የትግራይ እናቶችም ሆኑ ሌሎች እኩል ሰላም ይሻሉ። የአንድ እናት ሃዘ...
በመማር ማስተማር፣ ማኅበረሰብ አቀፍ አገልግሎት እና በጥናትና ምርምር አንጋፋ ከሚባሉት የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት መካከል አንዱ ነው-ጎንደር ዩኒቨርሲቲ፡፡ ከመማር ማስተማር ሥራው ጎን ለጎንም በማኅበረሰብ አቀፍ አገልግሎት ላበረከተ...