ኢትዮጵያ ከህወሃት ጋር የነበራትን ጦርነት ይጠቅሳል። ይህን ተከትሎ ከአሜሪካ የተለያዩ ጫናዎች እስከ ማእቀብ ድረስ ኢትዮጵያ ላይ መከተላቸውን አውስቷል ECSS የዓባይ፡ልጅ የምሥራቅ እና ምእራብ አፍሪካዎቹ ኢትዮጵያ እና ናይጄሪያ ...
Month: May 2022
ጋዜጠኛ ተመስገን ደሳለኝ በመታሰሩ እጅግ አዝኛለሁ። ሀዘኔ ጋዜጠኛው በመታሰሩ ብቻ አይደለም ይልቁንስ ፖለቲካችን ወደኃላ መራመድ በመጀመሩ እንጂ። ጠቅላይ ሚኒስትር አቢይ አህመድን ወደ ስልጣን ያመጣው ለውጥ ከመጣ ወዲህ የዲሞክራሲ ...
እየተወሰደ ባለው ሕግ የማስከበር እርምጃ በአዊ ብሔረሰብ አስተዳደር ከ1 ሺህ በላይ ተጠርጣሪዎች ለሕግ ቀረቡ፡፡ እየተወሰደ ባለው ሕግ የማስከበር እርምጃ 1 ሺህ 1 መቶ 13 ተጠርጣሪዎችን ለሕግ ማቅረቡን የአዊ ብሔረሰብ አስተዳደር...
አሜሪካ ታይዋንን ከቻይና ወረራ ለመጠበቅ ኃይል ልትጠቀም እንደምትችል ማስታወቋን ተከትሎ ቻይና “ለአሜሪካ ከባድ ማስጠንቀቂያ ነው” ያለችውን ወታደራዊ ልምምድ በታይዋን አቅራቢያ ማድረጓን የሀገሪቱ ጦር አስታውቋል። የቻይና ጦር ቃል...
በጭልጋና አካባቢዋ ተፈናቅለው የነበሩ የኅበረተሰብ ክፍሎችን ወደ ቀያቸው ሲመለሱ፣ በሌላ ቋንቋ ማተባቸው እተቀበረበት ምድራቸው ዳግም ሲገቡ የሚያሳየው ምስል ልብ ይነካል። በስልጣን ጥመጮችና በተገዙ ሆዳሞች ሳቢያ ተፈናቅለው ለማኝ ...
The core values of ethical journalism are more important than ever today, as we fight for quality and democracy in the media in the digital age. ...
ሰሞኑንን በርካታ "ጋዜጠኛ" የተባሉ ወገኖች መታሰራቸውን ራሱ መንግስት በይፋ አስታውቋል። ፍርድ ቤት የቀረቡና ጠንከር ያለ ክስ የተመሰረተባቸው አሉ። ዛሬ ደግሞ " የደህንነት ምንጮቼ እንደምታሰር አስቀድመው ነግረውኛል" ሲል ለቢቢ...
በሳዑዲ አረቢያ እና ኢራን በሞት ፍርድ የሞት ቅጣት የሚፈጽምባቸው ሰዎች ቁጥር እአአ 2021 ላይ ከፍተኛ ጭማሪ ማሳየቱን አምነስቲ ኢንተርናሽናል አስታወቀ። ዓለም አቀፉ የሰብዓዊ መብት ተሟጋቹ አምነስቲ ኢንተርናሽናል ባለፈው የፈረ...
Student Aden Hussien, an 8th grader at Tulu Wabi primary school in Borena Zone of Oromia state generated electricity using biofuel and prov...
አስናቀ አያሌው የተባሉ የአዲስ አበባ ነዋሪ " በመሰረተ ልማት ዝርፊያና ማውደም ላይ የተሰማሩ ዜጎች ለአገር አይጠቅሙም" ባይ ናቸው። ስርቆት በትምህርትና በተመጣጣኝ ቅጣት ማረቅ እንደሚቻል እንደሚያምኑ ገልጸው፣ የኤለኤክትሪክ ምሶ...
የአማራ ክልል መንግሥት ኮሙኒኬሽን ቢሮ ዛሬ ባወጣው መግለጫ መንግሥት ሕግና ሥርዓትን የማስከበር ግዴታውን ለመወጣት ሕግን አክብሮ የሕግ የበላይነትን ለማስከበር እንደሚሠራ አስታውቋል። የመግለጫው ሙሉ ሀሳብ እንደሚከተለው ቀርቧል። ...
"በሰቆጣ ከተማ ለአሸባሪው ትህነግ ሊተላለፍ የነበረ አምስት ሚሊዮን ብር ከ20 ተጠርጣሪዎች ጋር ተያዘ" ሲል የአስተዳደሩ ሰላምና ጸጥታ ጽሕፈት ቤት አስታውቋል። ሃያ ሰርጎ ገብ የተባሉ አብረው መያዛቸውም ታውቋል። ሕዝብ ነቅቶ እየ...
የትግራይ ሕዝብ ነጻ አውጪ ግንባር ቃል አቀባይና የማዕከላዊ ኮሚቴ አባል አቶ ጌታቸው ረዳ ግጭት እንደነበር ሳይሸሽጉ "እዚህ ግባ የሚባል ግን አልነበረም" ቢሉም የትህነግ የኤርትራ ሃይል በሚገባ መዋጋታቸውን የተለያዩ ወገኖች ሲያስ...
የአዲስ አበባ ፖሊስ በጥናት ላይ ተመስርቶ ባደረገው ኦፕሬሽን በተለያዩ ጊዜያት የተሰረቁ 22 ተሽከርካሪዎችን እና 33 ተጠርጣሪዎችን በቁጥጥር ስር ማዋሉን ገለፀ፡፡ የአዲስ አበባ ፖሊስ በጥናት ላይ በመመስረት የምርመራ እና የክትት...
የአማራ ክልል የኮሙኒኬሽን ሃላፊ ቃል በቃል በያናገሩም ትህነግ ዕቅዱ ባሰበው መልኩ ባለመከናወኑ ለዳግም ወረራ የያዘው ህልም በሁለት ምክንያት መመከኑ ተሰምቷል። ሃላፊው በደፈናው የክልሉ ሕዝብ እፎያታ ማግነቱና ስጋት መቀነሱን አስ...
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ለ2014/15 ዓ.ም የምርት ዘመን ለአፈር ማዳበሪያ ግዥ ከ50 ቢሊየን ብር በላይ ወጪ ማድረጉን አስታውቋል። መንግስት የግብርና ዘርፉን ምርታማነት ለማሳደግ ሰፊ ዕቅድ ይዞ እየሰራ ሲሆን፤ ይህን እውን ለማድ...