Month: May 2022
የትግራይ ሕዝብ ነጻ አውጪ ግንባር ትህነግ ሰሞኑንን ከአራት ሺህ በላይ ምርኮኞችን እንደሚለቅ ማስታወቁን ተከትሎ የቀይ መስቀል የሚያውቀው ነገር እንደሌለ ማስታወቁን ቢቢሲ ማስታወቁ ይታወሳል። ቀይ መስቀል " የማውቀው ነገር የለም"...
በኢትዮጵያዊ የቴሌኮም ታሪክ የመጀመሪያውን የአማርኛ ቴሌፕሪንተር የፈጠሩት አቶ ተረፈ ራስወርቅ በ86 ዓመታቸው ሚያዝያ 30 ቀን 2014 ዓ.ም. ከዚህ ዓለም በሞት ተለዩ። በ 1928 ጣልያን በኢትዮጵያ ላይ ዳግማዊ ወረራ ባደረገ ጊ...
ተስፋ ፈሩ ኢትዮጵያ በዘመናዊ ታሪኳ የፖለቲካ ለውጥ እና የሥርዓተ መንግሥት ማሻሻያ እንድታደርግ ዕድል የሰጡ ሦስት ዐበይት ሕዝባዊ አመጾችን አስተናግዳለች። በ1966 እና 1983 ዓ.ም. የገጠሟት ሁለቱ ዕድሎች በሺህ የሚቆጠሩ ዜጎ...
የETR S1KM ተብሎ የሚጠራ ሮኬት መስራት የቻለውን ታዳጊ ሳሙኤል ዘካሪያስ አህጉር አቋራጭ የሆነ ሮኬት ሰርቼ ሀገሬን በወታደራዊ ኃይል ጠንካራ አንድትሆን አደርጋታለው አለ፡፡ የ16 ዓመቱ ባለ ልዩ ተሰጥኦ ተማሪ ሳሙኤል...
ከ300 በላይ የእዳታ እህል የጫኑ ከባድ ተሽከርካሪዎች በአንድ ሳምንት ጊዜ ውስጥ ትግራይ ክልል ዋና ከተማ መቀሌ መድረሳቸውን የተባበሩት መንግሥታት አስታወቀ፡፡ በአንድ ዓመት ጊዜ ውስጥ ይህን የሚያክል የእርዳታ እሕል የ...
የሕግ ማስከበር ሥራውን ለማደናቀፍ የሚደረጉ ማንኛውም ድርጊቶች ላይ የሕግ እርምጃ ይወሰዳል- የአማራ ክልል ሰላምና ጸጥታ ቢሮ ሕግ የማስከበር ሥራውን በአጭር ጊዜ እና በዝቅተኛ ጉዳት ለማጠናቀቅ መላው የጸጥታ መዋቅራችን ከሰላም ወ...
በኦሮሚያ ክልል ሰሜን ሸዋ ዞን ሲንቀሳቀሱ በነበሩ የአሸባሪው ሸኔ ታጣቂዎች ላይ እርምጃ ተወሰደ። በዞኑ በሚገኙ በአቦቴ እና በወረጃርሶ ወረዳዎች በስፋት በመንቀሳቀስ ህበረተሰቡን ሲዘርፉ እና ሲያሰቃዩ በነበሩት የሸኔ ታጣቂዎች ላይ...
ዋር ኮሌጅ ከፍተኛ የጦር መኮንኖችን አብቅቶ አስመረቀ፣ ቀለም የተነከሩ ወጣት መኮንኖች መከላከያ እያዘጋጀ ነው የመከላከያ ዋር ኮሌጅ በደህንነት እና ስትራቴጅ ጥናት የትምህርት መስኮች ዙሪያ ያሰለጠናቸውን 38 ከፍተኛ አመራሮች አስ...
የአዲስ አበባ ህንፃዎች ሁሉ ግራጫ ቀለም ሊቀቡ ነው በሚል ከሰሞኑ በማህበራዊ ትስስር ገጾች የሚናፈሰው መረጃ ከዕውነት የራቀ ነው ሲሉ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ኮሙኒኬሽን ቢሮ ኃላፊ ዮናስ ዘውዴ አስታወቁ። የቢሮ ኃ...
የዜጎችን ሰላምና ደህንነት እንዲሁም የሃገርን ቀጣይነት ለማረጋገጥ ብቸኛው መፍትሄ የህግ የበላይነትን ማስከበር ነው! መላው ህዝባችን ይህንን እኩይ ሴራ በመገንዘብ መንግስት እየወሰደ ያለውን እርምጃ በመደገፍ የበኩሉን ድርሻ እንዲወ...
በደብረ ማርቆስ ከተማ “WA (ደብሊዉ ኤ)” የምግብ ዘይት ማምረቻና ማቀነባበሪያ ፋብሪ ያስገነቡትና ከቅርብ ጊዜ ወዲህ ስማቸው በስፋት የሚነሳው ባለሃብት የገንዘብ ቀውስ እየገጠማቸው መሆኑ ተሰማ። አቶ ወርቁ ከተለያዩ ባንኮች በቢሊ...
ፍርድ ቤቱ በብርጋዴር ጄነራል ተፈራ ማሞ ላይ የ10 ቀን ጊዜ ቀጠሮ ፈቀደ ብ/ጄነራል ተፈራ ማሞ ህገ መንግስቱን በኃይል በመናድ ወንጀል ተጠርጥረው ነው ፍርድ ቤት የቀረቡት የአማራ ክልል ጠቅላይ ፍርድ ቤት በቀድሞው የክልሉ ልዩ ኃ...
የግል የትምህርት ተቋማት የሐሰተኛ የትምህርት ማስረጃ የሚታደልባቸው እየሆኑ መጥተዋል-የምክር ቤቱ ቋሚ ኮሚቴ በርካታ የግል የትምህርት ተቋማት የሐሰተኛ የትምህርት ማስረጃ የሚታደልባቸው እየሆኑ በመምጣታቸው ጥብቅ ቁጥጥር እንዲደረግ...
ሀሰተኛ መንግስታዊ ሰነዶችን በመገልገል ከኢትዮጵያ መድሐኒት ፈንድ እና አቅርቦት ኤጀንሲ የባንክ ሂሳብ ላይ ለግል ጥቅሙ ከ13 ሚሊየን ብር በላይ ወጭ ያደረገው ተከሳሽ በፅኑ እስራትና በገንዘብ ቅጣት እንዲቀጣ ተወሰነበት ተከሳሹ ከ...
የአውሮፓ ኅብረት የውጭ ጉዳይ ምክር ቤት ለጊዜው ያዘገየውን ለኢትዮጵያ የሚያቀርበውን የልማት የገንዘብ ድጋፍ በተመለከተ በቀጣይ ወር ሊመክርበት ቀጠሮ መያዙን የኅብረቱ የሰብዓዊ መብት ተወካይ ኢሞን ግሊሞር ተናገሩ። የአውሮፓ ኅብረ...
የዓለም ጤና ድርጅት ዋና ዳይሬክተር ዶክተር ቴድሮስ አድሃኖም ስልጣናቸውን በመጠቀም የሕወሓትን አላማ ለማስፈጸም የሚያከናውኑትን ተግባር እንዲያቆሙ ዘጠኝ ተቋማት ለዳይሬክተሩ በጋራ በጻፉት ግልጽ ደብዳቤ ጠየቁ። ደብዳቤውን የጻፉት ...