Ethiopia and China have held a joint Investment and Trade Cooperation Forum today in Addis Ababa. The Forum saw the signing ceremony of a M...
Month: May 2022
The Chief of Ethiopian Defense Forces, Field Marshal Birhanu Jula, held talks yesterday with the Ugandan Minister of Defense about current affair...
Deputy Prime Minister and Foreign Minister Demeke Mekonnen met and discussed on Friday with Dr. Annette Weber, EU Special Representative fo...
ከአንድ ዓመት በላይ ሲጠበቅ የነበረው የሶማሊያ ፕሬዝዳንታዊ ምርጫ ነገ ይካሄዳል።በነገው ምርጫ አሸንፎ ስልጣን የሚይዘው ፕሬዝዳንት የሰርጎ ገቦች ጥቃትና ረሀብ ያስከትላል ተብሎ የሚያሰጋውን ድርቅ ጨምሮ በርካታ ፈተናዎች ተጋርጠውበ...
ኢትዮጵያውያኑ ጀማል እና ሀሰን ሳውዲ አረቢያ እስር ቤት ከገቡ 13 ዓመት አለፋቸው። ወጣቶቹ በነፍስ ማጥፋት ወንጀል ተከሰው የሞት ፍርድ ተበይኖባቸዋል። የወጣቶቹ ቤተሰቦች እንደሚሉት ከሆነ ወጣቶቹ ወንጀሉን አልፈጸሙም። ይግባኝ ካ...
Ethiopia’s TPLF detaining civilians fleeing forced conscription, relatives of detained youth say Source Sudan post In an e-mail sent to Sudans Po...
የሄልስንኪ ከተማ 900ሺ ሰዎችን የሚይዙ ከ5ሺ 500 የሚልቁ ዋሻዎችን አዘጋጅታለች በፊንላንድ ነዋሪ ለሆናችሁ ኢትዮጵያውያን ጠቃሚ የጥንቃቄ መረጃ፤ በቀጣዮቹ ቀናት ፊንላንድ ከስዊድን ጋር ኔቶን ልትቀላቀል መሆኑን ተከትሎ ሩሲያ ጥ...
"አሸባሪው የትግራይ ወራሪ ቡድንና የጥፋት ኃይል ዳግም ከሞከረ የማያዳግም ቅጣት ይጠብቀዋልʺ ኮሚሽነር ተኮላ አይፎክሩ የአማራ ክልል ጀግኖቹን እያመሰገነ ነው፡፡ ክልሉ ʺበሕግ ማስከበርና በሕልውና ዘመቻው የተከፈለ መስዋእትነት ለኢ...
ለወሬው ድምቀት ሁለቱን የቀድሞ ወዳጆች በፍቅር ስማቸው እንጥራቸው። ሰሞኑንን የሆነው እየተለኳኮፈ ቢነገርም በደንብ አልተነገረምና በተንተን አድርጎ ማሳየቱ ለቀታዩ የዕብደት ሩጫ ትምህርት ሊሆን ይችላል። እንዲህ ነው። በራማና ባድመ...
"በወረራ ተይዞብኛል" ሲል ትህነግ ከሚገልጸው ወልቃይትና በሻዕቢያ ተይዞብኛል ከለው አካባቢ በቀር ከሕዝብ ጋር ውይይት በማካሄድ የሰላም አማራጭ የማይሆን ከሆን ወደ ጦርነት እንደሚገቡ ከሕዝብ ጋር ስምምነት መደረሱን የአሜሪካ ሬዲዮ...
በዶ/ር ምህረት ደበበ 1. ይሰለቹሃል አስሬ አትደውል፤ ሰዎች ጋር ከሁለቴ በላይ አይደወልም። ተሰልቺ ትሆናለህ! 2. 'ሼም ነው' የሚከፍለው ሌላ ሰው ነው ብለህ ከፍ ያለ ዋጋ ያለው ምግብና መጠጥ አትዘዝ! 3. አይባልም "... እ...
- ከምስራቅ አፍሪካ ቀዳሚ ይሆናል አቢሲኒያ ባንክ 60 ወለል ሰማይ ጠቀስ ሕንፃ ሊያስገነባ ነው አቢሲንያ ባንክ በመዲናችን አዲስ አበባ ለሚያስገነባው የባንኩ ዋና መ/ቤት ሕንፃ ግንባታ ጨረታውን ካሸነፈው ቻይና ስቴት ኮንስትራክሽን...
ስለ ፈለገ ዮርዳኖስ… የቀድሞ የፈሌ ተማሪ ዳዊት ከበደ የተባሉ የቀድሞ የፈሌ ተማሪ " ስለ ፈለገ-ዮርዳኖስ ት/ቤት ይህን ያውቁ ኖሯል?" በሚል ከ10 አመት በፊት የፃፉትን አንድ ፅሁፍ ወዳጆቼ አጋርተውኝ አነበብኩት። የወደድኩት እ...
ይህንን የወልቃይት ጠገዴ አማራ ማንነት አስመላሽ ኮሚቴ ጥሪ ተቀብያለሁ የሚል ሁሉ የአንድ ወር ስንቅ በማዘጋጀት በየቤቱና በየቀበሌው ሆኖ ለምናቀርበው የፈጥነህ ድረስ ጥሪ ዝግጁ ሆኖ እንዲጠብቅ ሲል ኮሚቴው መልዕክቱን ያስተላልፋል።...
በሶማሊያ በሚንቀሳቀሰው አልሸባብ የሽብር ቡድን ሰልጥነው በኢትዮጵያ የጥፋት ተልዕኮ ተሰጥቷቸው ወደ ስምሪት ሊገቡ የነበሩ ስድስት ተጠርጣሪ ግለሰቦች በአዲስ አበባ ከተማ እና በኦሮሚያ ክልል በቁጥጥር ስር መዋላቸውን የብሔራዊ መረጃ...
ከአማራ ክልል መንግስት የፀጥታ ምክርቤት ከተሰጠ መግለጫ የተወሰዱ ቁልፍ መልዕክቶችን የወያኔን ዳግም ወረራ ለመቀልበስና ለመከላከል የውስጥ አንድነትን ማጠናከር፣ ሰላምና ደህንነትን መጠበቅ ቁልፍ ጉዳይ ነው ብሎ ያምናል። ህዝባችን ...