Day: June 3, 2022
የመተማ ወረዳ ፖሊስ ሰው በማገት ወንጀል ሲፈለጉ የነበሩ ግለሠቦች በተካሄደ ኦፕሬሽን መመታታቸውን እንዲሁም ቆስለው በቁጥጥር ስር መዋላቸውን አሳወቀ። በምዕራብ ጎንደር ዞን መተማ ወረዳ መቃ ቀበሌ ልዩ ስሙ " ጎርድም " በተባለው ...
ከለውጡ በሁዋላ ኤርትራ አምባሳደር ሆነው የከረሙት ሬድዋን ሁሴን አቶ ገዱ አንዳርጋቸውን ተክተው የጠቅላይ ሚኒስትሩ የብሔራዊ ደህንነት አማካሪ ሚኒስትር ሆነው ተሹመዋል። በምትካቸው ማን እንደሚሰየም እስካሁን ይፋ አልሆነም። የኢፌዲ...
ግብርናውን ለማዘመን 17 መርሃ ግብሮች (ኢንሼቲቮች) ተመርጠው እየተተገበሩ መሆኑን የኦሮሚያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ሽመልስ አብዲሳ ገለፁ። “በተለመደው አሰራር ማስቀጠል የምንችለው ድህነትን ብቻ ነው” አሉ። በአሁኑ ወቅት 17 ሺ...
ኦባሳንጆ በአይናቸው ብቻ ማየት አቅቷቸው በቫይናኩላር ተደግፈው በጎበኙት የባሌ የስንዴ ነዶ ላይ ቆመው ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ የአርባ ሰባት ዓመቱን ፖለቲካ " ጎንደርና አስመራ መሄድን ህልም ያደረግ" ሲሉ የትህራይ ሕዝብም ሆነ ል...
- ከ2014 ጋር ሲነጻጸር የ111 ነጥብ 94 ቢሊዮን ብር ብልጫ አሳይቷል የሚኒስትሮች ምክር ቤት በ9ኛ መደበኛ ስብሰባው የ2015 በጀት ብር 786 ነጥብ 61 ቢሊዮን ብር እንዲሆን ውሳኔ አሳልፏል። የሚኒስትሮች ምክር ቤት በዛሬው...
Ethiopia no longer imports wheat, thanks to climate resilient technology from the African Development Bank’s TAAT programEthiopia’s wheat product...