Day: June 6, 2022

ደቡብ ወሎ የሞርታር ተተኳሽ የደበቀው ግለሰብ እጅ ከፍንጅ ተያዘ

በአንድ ግለሰብ ቤት የሞርታር ተተኳሽ ተደብቆ መገኘቱን የአምባሰል ወረዳ ሚሊሻ ጽህፈት ቤት አስታውቋል። ጽህፈት ቤቱን እንዳለው የሞርተር ከባድ መሳሪያ ተተኳሽ በፍተሻ የተገኘው በሕዝብ ጥቆማ ነው። በደቡብ ወሎ ዞን አምባሰል ወረዳ…

የዲጂታል መገበያያ ገንዘብ መጠቀም ዕውቅና ያልተሰጠው መሆኑን ብሄራዊ ባንክ አስታወቀ

– ህብረተሰቡ ከእንደዚህ አይነት ሕገ-ወጥ ተግባር እራሱን እንዲጠብቅ አሳስቧል። የዲጂታል መገበያያ ገንዘብ ለግብይት ወይም ለክፍያ መጠቀም ዕውቅና ያልተሰጠው መሆኑን ብሄራዊ ባንክ አስታወቀ በኢትዮጵያ እንደ ክሪፕቶ ከረንሲ፣ ቢትኮይን እና የመሳሰለው ምናባዊ…

ኢትዮጵያ ያልተፈቀዱ መሳሪያዎች ወደ ትግራይ ለማጓጓዝ የሞከሩ እዳታ ሰጪ ተቋማትን አወገዘች

በአፋር ሰርዶ በተተከለው ኬላ የእርዳታ ድርጅቶች ያልተፈቀደ መሳሪያ ለማስተላለፍ ሲሞክሩ መያዙን የአፋር የመረጃ ምንጮ ለዘግጅት ክፍላችን አመልክተዋል። ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን “በሰብዓዊ ዕርዳታ አቅርቦት በሚል ሰበብ…

ግጥም ራሱን የቻል ጸሎት ነው – የአንተነህ ምልጃ

ገጣሚ አንተነህ አክሊሉ ታህሳስ 26 ቀን 2014 ዓ.ም፣ 4 ኪሎ በሚገኘው ዋሊያ መጻሕፍት መደብር በርእሳችን የጠቀስንለትን የሥነግጥም መድበሉን አስመርቆ ነበር። በእውነቱ ደስ የሚል፤ በአብዛኛውም በወጣት የጥበብ ቤተሰቦች የታጀበና የደመቀ ሆኖ…

“አብይን አስወግደው አለኝ” – በቁጭት እየወጡ ያሉ ሚስጢሮች

ለውጡን ተከትሎ በዋና ተቃዋሚዎች አንደበት ይፋ እየሆኑ ያሉት ሚስጢሮች የበሻሻው መንደር ልጅ አብይ አሕመድ ” ኢህአዴግ ነበሩ?” ብሎ ለመጠየቅ ከበቂ በላይ ምክንያት ነው። ምስክርነታቸው ብቻ ሳይሆን ዘመቻው ሁሉ አብይ ለይቶ…

“… እዳ ነበር የተረከብነው” ዶክተር ፍጹም አሰፋ

ኢትዮጵያ በቀጣዮች አስር ዓመታት የምትመራበትን የልማት ዕቅድ አዘጋጅታ ተግባራዊ ለማድረግ ደፋ ቀና ማለት ከጀመረች ሁለተኛ ዓመቷን ይዛለች። በኢ.ፌ.ዴ.ሪ. ፕላንና ልማት ሚኒስቴር የተዘጋጀውና ከ 2013 እስከ 2022 ዓ.ም. የሚተገበረው የልማት ዕቅድ “ኢትዮጵያ…

ዲያስፖራው 3.3 ቢልዮን ዶላር በህጋዊ መንገድ ወደ አገሩ አሰገባ፤ በ97.6 ቢልዮን ብር ኢንቨስትመንት ተሳተፉ

ዶያስፖራው ብሩን በህገወጥ መንገድ በመላክ ኢትዮጵያን ለማጥፋትና ኢኮኖሚያዋን ለሰባበር የሚተጉትን ሳያውቅ እየደገፈ እንደሆነ በተደጋጋሚ ሲገለጽ እንደነበር ይታወሳል። ይህንኑ አካሄድ መከተል አገር አልባ እንደሚያደርግ በማስረዳት በተደረገ የማነቃቂያ ስራና ከወረራው ጋር በተያያዘ…

“አድጌ እንደናንተ መሆን እፈልጋለሁ”

መከላከያ ሰራዊታችን በውጊያ ወቅት ሀገርና ህዝብ የሰጠውን ተልዕኮ በጀግንነትና በድል ለመወጣት ሀሩር እና ብርዱ ሳይበግረው በየተራራው በየጥሻው ድንጋይ ተንተርሶ ሙቀቱን በላቡ ዝናቡን በሰውነቱ ሙቀት እየተቋቋመ ግዳጁን በድል ይወጣል። አንፃራዊ ሰላም…