ደብረ ብርሃን-“ባራኪው ንጉሥ ተባራኪዋ ምድር”
“ባራኪው ንጉሥ ተባራኪዋ ምድር” ሀገራቸውን የሚባርኩ፣ ከዘመናቸው በአሻገር ያለውን ረጅም ዘመን አስቀድመው የለኩ፣ ጥበብ የተቸራቸው፣ ብልሃት የበዛላቸው፣ ታሪክ ከፍ አድርጎ የጻፋቸው፣ ትውልድ የሚያከብራቸው፣ አባታችን ሲል የሚወዳቸው ታላቅ ንጉሥ፡፡ አስቀድመው ጥበብን…
“ባራኪው ንጉሥ ተባራኪዋ ምድር” ሀገራቸውን የሚባርኩ፣ ከዘመናቸው በአሻገር ያለውን ረጅም ዘመን አስቀድመው የለኩ፣ ጥበብ የተቸራቸው፣ ብልሃት የበዛላቸው፣ ታሪክ ከፍ አድርጎ የጻፋቸው፣ ትውልድ የሚያከብራቸው፣ አባታችን ሲል የሚወዳቸው ታላቅ ንጉሥ፡፡ አስቀድመው ጥበብን…
ሰሞኑንን በትግራይ የሃይደር ሆስፒታል በነዳጅ እጥረት ምክንያት ኤሌክትሪክ መቋረጡ ተገልጾ አስደንጋጭ ዜና በይፋ ከክልሉ ሃላፊዎች ተሰምቶ ነበር። ይህንኑ ዜና የተለያዩ ሚዲያዎች ተቀባብለው አቅርበውታል። ኤሌክትሪክ በመቋረጡ አዲስ የሚወለዱ ሕጻናትን ጨምሮ ሰለባ…
ዓለም ባንክ ለኢትዮጶያ አንድ መቶ ዘጠና አምስት ዶላር ድጋፍ መስጠቱ ተገለጸ። ድጋፉ በኢትዮጵያ የኮቪድ-19 ክትባትን ለዜጎች ለማዳረስና የጤና ዘርፉን ለማገዝና በጦረነት ለተጎዱ የጤና ተቋማት የሚውል መሆኑንን የገንዘብ ሚኒስቴር አሰታውቋል። የገንዘብ…
በኢትዮጵያ ውስጥ በነጻ አውጪነትና በብሄር ድርጅትነት የሚታወቁ ሙሉ በሙሉ የተካተቱበት አዲስ የፓርቲዎች የምክክር ቤት (caucus) መቋቋሙ ተገለጸ። በስም ከተዘረዘሩት የምክክር ቤት አባል ድርጅቶች ውስጥ ከአፋር ሁለት፣ ከኦሮሚያ ሁለት፣ ከትግራይ አረና፣…