Day: June 9, 2022
በአፋር ክልል በኮሪና በጭፍራ ወረዳ በህገ ወጥ መንገድ ሲዘዋወር የተገኘ ከ13 ሚሊዮን ብር በላይ መያዙን የአውሳ ዞን ፖሊስ መምሪያ አስታውቋል። በአውሳ ዞን በኮሪ ወረዳና በጭፍራ ወረዳ በኬላ ላይ በተደረገ ፍተሻ ከ13 ሚሊዮን ብ...
ሳንጫወት በስነልቦና ይረቱን የነበሩት ግብጾች በኢትዮጵያ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ሁለት ለባዶ ተደቁሰዋል። ድሉ ለመላው ኢትዮጵያዊያን ልዩ ትርጉም ያለው ሆኗል። የህዳሴ ግድብ ማላዊ ላይ በራ ሲሉ በማሀበራዊ ገጾች ስሜታቸውን የገለ...
ዶ/ር አብይ አህመድ በተለያዩ መድረኮች ወልቃይት የበጌምድር አማራ መሆኑን በማያሻማ መንገድ በጠራ አገላለፅ ባረጋገጠበት መንገድ (የጠቅላይ ሚኒስትሩ ንግግር ፊርማ ነው)፤ ወልቃይት በአማራ ክልል መንግስት ስር እየተዳደረ ባለበት ሁ...
ጃዋር መሐመድ በማንኛውም ጌ ሊቀጥል በሚችል ወይም ክስ ማቋረጥ ከእስር ከወጣ በሁዋላ አነጋጋሪ ቃለ ምልልስ ሰጥቷል። የኡቡንቱ ጠያቂዎች ከጃዋር ጋር ያካሄዱትን የቤተሰብ ውይይት የሚመስል ቪዲዮ ካሰራጩ በሁዋላ ጃዋር ላይ ቀድሞ ተቃ...
በወቅታዊ ሀገራዊ የደኅንነትና ጸጥታ ጉዳዮች ዙሪያ በመምከር፣ ከብሔራዊ የደኅንነት ምክር ቤት የተሰጠ መግለጫ የተከበራችሁ የሀገራችን ሕዝቦች፣ ብሔራዊ የደኅንነት ምክር ቤት፣ ከአንድ ወር በፊት፣ ሚያዝያ 14 ቀን 2014 ዓ.ም.፣ ...
"የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ አባላት ነን" በማለት ጦር መሣሪያና ሐሰተኛ መታወቂያ በመጠቀም ወንጀል የፈፀሙ ተጠርጣሪ ግለሰቦች በቁጥጥር ስር ዋሉ የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ ልዩ የክትትል አባላት ነን በማለት ህገ-ወጥ የጦር መሣሪያና ...