Day: June 20, 2022

መንግሥት የዜጎችን ሰላምና ደኅንነት የማረጋገጥ ግዴታውን እንዲወጣ አብን ጠየቀ

ሰኔ 13/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ (አብን)ሰኔ 11/2014 ዓ.ም በምዕራብ ወለጋ ዞን ጊምቢ ወረዳ ቶሌ ተብሎ በሚጠራ ቀበሌ ነዋሪ የኾኑ በመቶዎች የሚቆጠሩ ንጹሃን አማራዎች ሕጻናት እና ሴቶችን ጨምሮ መጨፍጨፋቸውን…

አማራን ለይቶ የተካሄደው ጭፍጨፋ – ክልሉ የጀመረውን የህግ ማስከበር ስራ መስመር ለማሳት መሆኑ ተሰማ

በኦሮሚያ ክልል በምዕራብ ወለጋ ዞን ጊምቢ ወረዳ ቶሌ ቀበሌ የአማራ ብሔር ተወላጆች በሚኖሩባቸው መንደሮች የተፈጸመው ጥቃት አማራ ክልል እያካሄደ ያለውን የህግ ማስከበር ዘመቻ ለማስተጓጎል ሆን ተብሎ በቅንጅት የተፈጸመ ስለመሆኑ መረጃ…

ንጹሃን ምን በደሉ? የንጹሃን ደም ይጮሃል- “ኢንተርኔትና የግንኙነት መስመር ይዘጋ”

በኢትዮጵያ ነጹሃንን መግደል፣ ማፈን፣ ማሰቃየት፣ ማፈናቀልና ንብረታቸውን መዝረፍ የተለመደና እንደ ጽድቅ በማህበራዊ ሚዲያ በኩራት የሚሰራጭ ገድል ነው። ባለፉት 27 ዓመታት ሲዘራ የነበረው የዘርና የጥላቻ ፍሬ ውጤት የሆነው ጥቃት በተለይ አማራው…