Day: June 21, 2022
ክቡር ዶ/ር ይልቃል ከፋለ አመራር ዋና ትኩረት በኢትዮጵያ የተለያዩ አካባቢዎች "ሀገራችን" ብለው የሚኖሩ የአማራ ተወላጆች ሠላምና ደህንነት ጉዳይ መሆኑን በአመራርዎ ማረጋገጥ (ልዩ ትኩረት መስጠት) ከቻሉ በአማራ የአመራር ታሪክ ...
ይህን አጭር ጽሁፍ ያዘጋጀሁት አቶ ገመቹ ሂርጳ በዚህ ድረገጽ የጻፉትን ሃሳብ ተንተርሼ ነው። ዋናው ዓላማዬ ግለሰቦችን መተቸት ሳይሆን ለተጎዱት ወገኖች የሚተቅመውን ጉዳይ ቅድሜያ ሰጥቶ በብልጠት ማከናወን የግባል ከሚል እምነት ነው...
በኦሮሚያ ክልል ምዕራብ ወለጋ ሰኔ 1/2014 ዓ.ም ጊምቢ ወረዳ ቶሌ ቀበሌ እና በቤንሻንጉል ጉሙዝ ክልል ሚዥንጋ ወረዳ ሴነ ቀበሌ ውስጥ በሚገኙ መንደሮች በአካባቢው የሚንቀሳቀሰው የሸኔ ታጣቂ ቡድን በመቶዎች የሚቆጠሩ የአካባቢው ...
በጥፋት ላይ በተገኙ የፖሊስ አመራርና አባላት ላይ በህግ አግባብ እርምጃ እየወሰደ መሆኑን የአዲስ አበባ ፖሊስ አስታወቀ፡፡ በቅርብ የተፈጸሙ የህግ ጥሰቶችን ተከትሎ የቆዩና በቀድሞው መለያ ልብስ የተፈጸሙ ህገ ወጥ ተግባራትን የሚያ...
ከህወሓት ጋር የገጠመንን ግጭት በጠረጴዛ ዙርያ ለመፍታት የአፍሪካ ህብረት ተወካዮች ጀምረናል ያሉት ጥረት የሚደገፍና ተመራጭ መንገድ መሆኑን ዶ/ር ተመስገን ቶማስ የዋቸሞ ዩኒቨርሲቲ የአካዳሚክ ጉዳዮች ምክትል ኘረዝደንትና የሰላም ...
በጥቅሉ ከመርዙ ባህር ባለቤት የተጨለፈላችሁን ክፉ ተግባር የምታስፈጽሙ ተቀጣሪ ነብሰ ገዳዮች፣ በክፍያ ዘር ነጥላችሁ የከፋያችሁን ዓላማ ለማሳካት ንጽሃንን የምትገድሉ ሁሉ ኦሮሞን አትወክሉም። እኔን የዚህ ጽሁፍ አቅራቢን አትወክሉም...
ባለፉት 11 ወራት ከኮንትሮባንድና ንግድ ማጭበርበር ከ45 ቢሊዮን ብር በላይ ማዳን መቻሉ ተገለጸ የጸረ ኮንትሮባንድ እና ህገወጥ ንግድን ለመከላከል የሚያስችል የውይይት መድረክ በሶማሌ ክልላዊ መንግስት ጅግጅጋ ከተማ በዛሬው እለት...
የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የሕግ፣ ፍትሕ እና ዴሞክራሲ ጉዳይ ቋሚ ኮሚቴ በአማራ ክልል የተካሄደውን የሕግ ማስከበር ርምጃ እና የተጠርጣሪዎችን አያያዝ እየገመገመ ነው። የክልሉን ሁለንተናዊ ሰላምና ደኅንነት በዘላቂነት ለማረጋገጥ ...