Month: June 2022
ከትግራይ ሕዝብ ነጻ አውጪ ግንባር ጋር በገሃድ ግንባር የፈጠረው የኦነግ ሸኔ ሰራዊት ከ700 በላይ የአማራ ተወላጆችን መጨፍጨፉን ይፋ ከሆነ በሁዋላ የትህነግ ቃል አቀባይ አቶ ጌታቸው በቪኦኤ አማካይነት ግልጽ ያልሆነና አዲስ ሃሳብ...
ክቡር ዶ/ር ይልቃል ከፋለ አመራር ዋና ትኩረት በኢትዮጵያ የተለያዩ አካባቢዎች "ሀገራችን" ብለው የሚኖሩ የአማራ ተወላጆች ሠላምና ደህንነት ጉዳይ መሆኑን በአመራርዎ ማረጋገጥ (ልዩ ትኩረት መስጠት) ከቻሉ በአማራ የአመራር ታሪክ ...
ይህን አጭር ጽሁፍ ያዘጋጀሁት አቶ ገመቹ ሂርጳ በዚህ ድረገጽ የጻፉትን ሃሳብ ተንተርሼ ነው። ዋናው ዓላማዬ ግለሰቦችን መተቸት ሳይሆን ለተጎዱት ወገኖች የሚተቅመውን ጉዳይ ቅድሜያ ሰጥቶ በብልጠት ማከናወን የግባል ከሚል እምነት ነው...
በኦሮሚያ ክልል ምዕራብ ወለጋ ሰኔ 1/2014 ዓ.ም ጊምቢ ወረዳ ቶሌ ቀበሌ እና በቤንሻንጉል ጉሙዝ ክልል ሚዥንጋ ወረዳ ሴነ ቀበሌ ውስጥ በሚገኙ መንደሮች በአካባቢው የሚንቀሳቀሰው የሸኔ ታጣቂ ቡድን በመቶዎች የሚቆጠሩ የአካባቢው ...
በጥፋት ላይ በተገኙ የፖሊስ አመራርና አባላት ላይ በህግ አግባብ እርምጃ እየወሰደ መሆኑን የአዲስ አበባ ፖሊስ አስታወቀ፡፡ በቅርብ የተፈጸሙ የህግ ጥሰቶችን ተከትሎ የቆዩና በቀድሞው መለያ ልብስ የተፈጸሙ ህገ ወጥ ተግባራትን የሚያ...
ከህወሓት ጋር የገጠመንን ግጭት በጠረጴዛ ዙርያ ለመፍታት የአፍሪካ ህብረት ተወካዮች ጀምረናል ያሉት ጥረት የሚደገፍና ተመራጭ መንገድ መሆኑን ዶ/ር ተመስገን ቶማስ የዋቸሞ ዩኒቨርሲቲ የአካዳሚክ ጉዳዮች ምክትል ኘረዝደንትና የሰላም ...
በጥቅሉ ከመርዙ ባህር ባለቤት የተጨለፈላችሁን ክፉ ተግባር የምታስፈጽሙ ተቀጣሪ ነብሰ ገዳዮች፣ በክፍያ ዘር ነጥላችሁ የከፋያችሁን ዓላማ ለማሳካት ንጽሃንን የምትገድሉ ሁሉ ኦሮሞን አትወክሉም። እኔን የዚህ ጽሁፍ አቅራቢን አትወክሉም...
ባለፉት 11 ወራት ከኮንትሮባንድና ንግድ ማጭበርበር ከ45 ቢሊዮን ብር በላይ ማዳን መቻሉ ተገለጸ የጸረ ኮንትሮባንድ እና ህገወጥ ንግድን ለመከላከል የሚያስችል የውይይት መድረክ በሶማሌ ክልላዊ መንግስት ጅግጅጋ ከተማ በዛሬው እለት...
የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የሕግ፣ ፍትሕ እና ዴሞክራሲ ጉዳይ ቋሚ ኮሚቴ በአማራ ክልል የተካሄደውን የሕግ ማስከበር ርምጃ እና የተጠርጣሪዎችን አያያዝ እየገመገመ ነው። የክልሉን ሁለንተናዊ ሰላምና ደኅንነት በዘላቂነት ለማረጋገጥ ...
ሰኔ 13/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ (አብን)ሰኔ 11/2014 ዓ.ም በምዕራብ ወለጋ ዞን ጊምቢ ወረዳ ቶሌ ተብሎ በሚጠራ ቀበሌ ነዋሪ የኾኑ በመቶዎች የሚቆጠሩ ንጹሃን አማራዎች ሕጻናት እና ሴቶችን ጨምሮ መጨፍጨ...
በኦሮሚያ ክልል በምዕራብ ወለጋ ዞን ጊምቢ ወረዳ ቶሌ ቀበሌ የአማራ ብሔር ተወላጆች በሚኖሩባቸው መንደሮች የተፈጸመው ጥቃት አማራ ክልል እያካሄደ ያለውን የህግ ማስከበር ዘመቻ ለማስተጓጎል ሆን ተብሎ በቅንጅት የተፈጸመ ስለመሆኑ መ...
በኢትዮጵያ ነጹሃንን መግደል፣ ማፈን፣ ማሰቃየት፣ ማፈናቀልና ንብረታቸውን መዝረፍ የተለመደና እንደ ጽድቅ በማህበራዊ ሚዲያ በኩራት የሚሰራጭ ገድል ነው። ባለፉት 27 ዓመታት ሲዘራ የነበረው የዘርና የጥላቻ ፍሬ ውጤት የሆነው ጥቃት ...
. ከጆንግሌ እስከ ካይሮ ፡ የሱዳኑ ሚኒስትር ሞት በግብፅ. ዓባይ ~ የዓባይልጅ ▪️ካይሮ በኢትዮ-ደቡብ ሱዳን መሀል‹ደይሊ ኒውስ› የተባለው የግብፅ ጋዜጣ በ2016 ‹‹ደቡብ ሱዳን ጠንካራ ወታደራዊ ኃይል ለመገንባት የግብፅ ወታደራ...
የአብን ማዕከላዊ ኮሚቴ የከፍተኛ አመራሮቹን የሥራ መልቀቂያ ውድቅ ማድረጉ ተገለጸ። የአብን ማዕከላዊ ኮሚቴ አስቸኳይ ስብሰባ አካሂዷል። በፓርቲው ሊቀመንበር ዶ/ር በለጠ ሞላ በኩል ‘‘አሁን ላሉ በርካታ ጉዳዮች ላለፉት 4 ዓመታት ...
መንግስት ትህነግ እንዳይቀጠቅጠው ፈርቶ እርዳታ እንዲገባ የፈቀደ በመሆኑ ወደ ውጊያ መግባቱ ብዙም ጥቅም አለው ብለው እንደማያስቡ ገልጸዋል። የኢትዮጵያ መንግስት ለዚህ አባባል ቃል በቃል መልስ ባይሰጥም " ዛሬ ላይ ምንም ሃይል ኢ...
The Ministry of Finance and the World Bank Group have signed 405 million USD financial assistance agreements. The $210 Million financial assistan...