Month: July 2022
በአማራ ክልል የተጀመረው መካናይዜሽን ተጠናክሮ እንደሚቀጥል ግብርና ቢሮ አስታውቋል። መካናይዜሽን የእርሻ መሳሪያዎችንና ቴክኖሎጅዎችን ተጠቅመን ምርትና ምርታማነትን የምናሳድግበት ዘዴ ነው ብሏል ቢሮው። በክልሉ ከባለፉት ዓመታት በ...
በአዲስ አበባ ከተማ እና በዙሪያው የሽብር ጥቃት ለመፈፀም ሲንቀሳቀሱ ነበሩ 51 ጽንፈኛ የፋኖ አባላት፣ 174 የህወሓት ጁንታ ቡድን አባላት፣ 98 የሸኔ ቡድን አባላት፣ በከተማው ሁከትና ብጥብጥ ለማስነሳት ሙከራ ሲያደርጉ የነበሩ ...
የኢትዮጵያ ኢኮኖሚ ባለሙያዎች ማህበር ትኩረቱን የኢትዮጵያ ኢኮኖሚ ላይ በማተኮር 19ኛውን አለም አቀፍ ኮንፈረንሱን እያካሄደ ነው። ሳይንሳዊ ትንታኔዎችን የተከተለ የኢኮኖሚ ፖሊሲ ማሻሻያዎችን ለመቀበል የገንዘብ ሚኒስቴር ዝግጁ ነው...
Ethiopia has secured 4.2 billion US Dollar in the form of remittance during the concluded fiscal year. The Ethiopian Diaspora service deputy Dire...
Russia and Ukraine signed a landmark deal on Friday to reopen Ukrainian Black Sea ports for grain exports, raising hopes that an international fo...
በሙስና ወንጀል የተከሰሱት ሁለቱ የፌዴራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ዳኞች ላይ የዐቃቤ ሕግን ማስረጃ የመስማት ሂደት ተጠናቆ የመከላከያ ማስረጃ እንዲያቀርቡ ብይን ተሰጠ፡፡ የፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ 1ኛ የፀረ ሙስና ጉዳዮ...
የሩሲያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሰርጌ ላቭሮቭ በመጪው ማክሰኞ ለይፋዊ የስራ ጉብኝት አዲስ አበባ አንደሚገቡና የሁለት ቀናት ቆይታ እንደሚኖራቸው ታውቋል። በቆይታቸውም ከከፍተኛ የመንግስት የስራ ሃላፊዎች፣ ከአፍሪካ ህብረት ተወካዮች ...
በሚሊሊዮን የሚቆጠር የተለያዩ ኣገራት ገንዘብና 24 ሚሊየን 339 ሺህ 280 ብር የሚያወጣ ከ6 ኪሎ በላይ ወርቅ ተያ።ህገ ወጥ ገንዘብና ወርቅ የተያዘው በትናንትናው ዕለት መነሻዉን አዲስ አበባ መድረሻዉን ምስራቅ ሐረርጌ ሐረር ያ...
(Awasa Guardian) A photo of a new graduate from Ethiopia’s prestigious AAU campus, carrying firewood on his back as his mother wore the cap &...
አሚል ካን የመሰረተው የመረጃ/ስነልቡና ጦርነት አዝማቹ Valent Projects የተባለ ድርጅት ስለራሱ ከሚገልፀው በተቃራኒው አሜሪካ እና ብሪታኒያ ላሰለጠኗቸው ብሎም በገንዘብ ለሚደግፏቸው የተለያዩ ታጣቂ ቡድኖች የፕሮፓጋንዳ ድጋ...
በ18ኛው የዓለም አትሌቲክስ ሻምፒዮና ኢትዮጵያ ሁለተኛውን የወርቅ እና ይበር ሜዳሊያዎችን በወንዶች ማራቶን አግኝታለች። ኢትዮጵያን የወከለው ታምራት ቶላ ውድድሩን በ2:05:35 በሆነ ሰዓት በአንደኝነት በማጠናቀቅ የወርቅ ሜዳሊያው...
“የክልልነት ጥያቄዎች በሰላማዊ መንገድ ምላሽ እንዲያገኙ ከመንቀሳቀስ ይልቅ ጉዳዩን የአመጽና የሁከት መነሻ ለማድረግ በሚሞክሩ አካላት ላይ እርምጃ ይወሰዳል-የፌዴራል የጸጥታና ደኅንነት የጋራ ግብረ ኃይል “የክልልነት ጥያቄዎች በሰ...
ለተሰንበት ከጀግና በላይ ጎልታለች። ለተሰበት አንደዋላ አየተንሳፈፈጽ መሮጧ፣ በኣጨራረስ ብልህነቷ ኣድናቆቱ ልዩ ቢሆን በባህሪ ብሱል፣ ልቧ ቀናና ሩህሩህ መሆኗ ጎልቷል። ኣብራት ሩጫውን ስታከርና ከታጦዝ ለነበረችው እጅጋየሁ ታዬ ከ...
በመቄት ወረዳ በጦርነት ወቅት ጉዳት የደረሰባቸው ቤቶችን መልሶ ለመገንባት የተደረገው ጥረት በቂ ባለመሆኑ በዝናብ ወቅት መቸገራቸውን ነዋሪዎች ገልጸዋል። በወረዳው ደብረ ዘቢጥ፣ ዳንዴ በር እና አርቢት ቀበሌዎች የሚገኙ ቤታቸው በጦ...
የአዲስ አበባ ከተማ ምክር ቤት የምክር ቤቱ አባል የሆኑት የዶክተር ሙሉቀን ሃብቱ ያለመከሰ የህግ ከለላ መብት እንዲነሳ ወሰነ። ውሳኔው የተወሰነው በ3ኛው የአዲስ አበባ ከተማ ምክር ቤት 1ኛ ዓመት የሥራ ዘመን 3ኛ እና ...
The United Nations High-level Political Forum on sustainable development (HLPF 2022) is being held in New York under the theme: “Building back be...