Monthly Archive: August 2022

ሕወሓት እርዳታን ለወታደራዊ አላማ የመጠቀም አደገኛ አካሄድ ፍጹም ተቀባይነት የሌለው ነው – ሴናተር ማርክ ዋርነር

“ሕወሓት እርዳታን ለወታደራዊ አላማ የመጠቀም አደገኛ አካሄድ ፍጹም ተቀባይነት የሌለው ድርጊት ነው” ሲሉ የአሜሪካ የሴኔት የደህንነት ጉዳዮች ሰብሳቢ ማርክ ዋርነር ገለጹ። ግጭቶችን በማቆም ወደ ሰላማዊ...

የአሸባሪው ህወሓት የጭካኔ በትር ሲታወስ

አሸባሪው ህወሓት በአፋርና አማራ ክልል የተለያዩ አካባቢዎችን በወረረበት ወቅት በርካታ ሰብዓዊና ቁሳዊ ውድመት አስከትሏል። በዚህም ንጹኃን ወገኖችን ለሰው ልጆች በማይገባ አኳኋን ረሽኗል፤ በአሰቃቂ ሁኔታ ገድሏል፤...

“111 ህገወጥ የዲጂታል ሚዲያዎች ላይ ክስ ተመስርቷል” የፌደራል ፖሊስ ኮሚሽን

በተጠናቀቀው በጀት ዓመት ሀሰተኛ መረጃዎችን በማሰራጨት ኢትዮጵያን የብጥብጥ ማዕከል ለማድረግ ሲሰሩ በነበሩና በመገናኛ ብዙሃን ባለስልጣን ህጋዊ እውቅና በሌላቸው 111 የዲጂታል ሚዲያዎች ላይ ክስ መመስረቱን የፌደራል...

አሸባሪው ህወሃት ህጻናትን በጦርነት በማሰለፍ የሚያከናውነውን ጭካኔ የተሞላበት ተግባር የዓለም አቀፉ ማህበረሰብ እያወገዘው አይደለም

አሸባሪው ህወሃት ህጻናትን አስገድዶ በጦርነት በማሰለፍ የሚያከናውነውን ጭካኔ የተሞላበት ተግባር የዓለም አቀፉ ማህበረሰብ በተገቢው መልኩ እያወገዘው አለመሆኑን አንድሪው ኮሪብኮ ተናገሩ፡፡ አንድሪው ኮሪብኮ ለኢዜአ እንደተናገሩት፤ አሸባሪው...

ʺጎንደር፣ ጎጃም፣ ሸዋ፣ ወሎ ሙሉ አማራ፣ የጎበዝ ሀገር ነው ሞረሽ ብለህ ጥራ”

ሞረሽ ብለህ ጥራቸው እሳት ለብሰው እሳት ጎርሰው ይነሱልሃል፣ ሞረሽ ብለህ ጥራቸው እንደ ነብር ተቆጥተው፣ እንደ አንበሳ አግስተው ይመጡልሃል፣ በአፋፉ ዘልቀህ ንገራቸው እየበረሩ ይደርሱልሃል፣ የአተኳኮስ ዘዴውን፣...

ጋሻው መርሻ – ባንዳዎችን አስጠነቀቁ

ወረራ ተፈፅሞብናል። ይህን ወረራ በተመለከተ ያለው አቋም አንድ እና አንድ ብቻ ነው። ህዝባችንን አስተባብረን ከተዋጊው የኢትዮጵያ ሰራዊት ጋር በተናበበ መልኩ መመከት። ይህን ማድረግ ከተወረረ ህዝብ...

“ቴዎድሮስ አድሃኖምና የትህነግ አሸባሪ ሃይሎች ማዕቀብ ሊጣልባቸውና በኢንተርፖል ተያዘው ህግ ፊት መቅረብ አለባቸው”

የዓለም ጤና ድርጅት ዋና ዳይሬክተር ዶክተር ቴድሮስ አድሃኖምን ጨምሮ የአሸባሪው ህወሃት አመራሮች ማዕቀብ እንዲጣልባቸውና በኢንተርፖል ተይዘው ለህግ ሊቀርቡ እንደሚገባ ዴንማርካዊው ጋዜጠኛ ራስመስ ሶምዴርሊስ ተናገረ። የዓለም...

“ተሳበ ተበተነ ተመታ” ትህነግ ቆቦን በመያዙ ለምን አልፈነደቀም? መከላከያ በሌላ ግንባር እያጠቃ ነው

የቆቦ መያዝ ሁለት መሰረታዊ ጥያቄ አስነስቷል። የመጀመሪያው የትግራይ ነጻ አውጪ ግንባር አመራሮች እንደ ወትሮው ጮቤ የረገጠ መግለጫ አለማውጣታቸው ሲሆን ሌላው ትህነግ ዜናውን ይፋ ያደረገው መንግስት...

ሌ/ጄ ይልማ መርዳሳ – ተመትቶ ስለወደቀው አንቶኖቭ አውሮፕላን አንቶኖቭ 26

“ሁሌም በተጠንቀቅ”፦ በአየር ኃይላችን ተመትቶ የወደቀው አንቶኖቭ አውሮፕላን የኢትዮጵያን መዳከም የሚፈልጉ ታሪካዊ ጠላቶች ንብረት እንደሆነ የሚታመን አውሮፕላን ለአሸባሪው ሕወሓት ድጋፍ ለማድረግ የኢትዮጵያን የአየር ክልል ጥሶ...