Month: August 2022
የሰሜኑ ክፍል ህዝብ ሰላሙ ሊመለስለት ካስፈለገ፣ የዚህኛዉ ዙር ጦርነት በቅጡ መጠናቀቅ አለበት ባይ ነኝ። በሰላም ከሆነ ወያኔ ተሸንፎ ወደ ድርድር እንዲመጣ ማድረግ፣በሀይል ከሆነ ደግሞ ቢያንስ የወያኔ ወታደራዊ አቅም በወሳኝነት ከ...
አሸባሪው ህወሃት ጦርነት በከፈተበት ግንባር ናፍታ እና ቤንዚን ሊያቀብል የነበረ አይሱዙ ተሽከርካሪ በቁጥጥር ስር ዋለ። መነሻውን ከሰመራ ያደረገ ኮድ 3 ታርጋ ቁጥር A47679 አይሱዙ ተሽከርካሪ መዳረሻውን ወደ አሸባሪው ህወሓት ...
በትግራይ የምትኖሩ ወገኖቻችን በተለይም የጁንታው ወታደራዊ መሣሪያዎች እና ማሠልጠኛዎች ካሉባቸው አካባቢዎች ራሳችሁን እንድታርቁ ይመከራል። መንግሥት እስከ አሁን ድረስ ለሰላም በሩን ክፍት አድርጎ ቢጠባበቅም ጁንታው ጥቃቱን ቀጥሎበ...
ሰብኣዊ እርዳታ ያለምንም መደነቃቀፍ እንዲገባ፣ ለተደራሽነቱም የሚያስፈልግ በቂ ነዳጅ ወደ ትግራይ እንዲገባ በተደረገበት፣ መንግስት ለሰላምና ውይይት ያለምንም ቅድመ-ሁኔታ ዝግጁነቱን ባረጋገጠበት፣ የመንግስት አገልግሎት ለመጀመር እ...
⁽⁽ ማንበብ ሙሉ ሰዉ ያደርጋል የሚል አንድ የቆዬ አባባል አለ። በርግጥም ማንበብ ሙሉ ሰዉ ብቻ ሳይሆን ሙሉ ሀገርና ሙሉ ተስፋ እንዲኖረን በማድረግ የተሻለ ትዉልድ እንዲፈጠር ያደርጋል።ነገር ግን ኢትዮጵያኖች ብሎም አፍሪካኖች የማ...
U.S. congressmen Gregory W. Meeks and Michael T. McCaul, Chair and Ranking Member of the House Foreign Affairs Committee, said looting of humanit...
The Government of the Federal Democratic Republic of Ethiopia condemns the theft of 12 tankers with 570,000 liters of fuel by the Tigray People’s...
"ሽብርተኝነት በምእራቡም ሆነ በተቀረው ዓለም ተቀባይነት እንደሌለው ሁሉ በኢትዮጵያም ፍጹም ቦታ የለውም! ለትግራይ ሕዝብ ምግብ እና የግብርና ግብዓቶችን ለማከፋፈል ወደ ክልሉ በገባው ነዳጅ ዝርፊያ የፈጸመው የሽብር ቡድኑ ሕወሓት ...
መቐለ ከተማ ከሚገኘው የዓለም ምግብ ፕሮግራም (WFP) መጋዘን ” ... የትግራይ ኃይሎች መቐለ በሚገኘው የዓለም ምግብ ፕሮግራም መጋዘን በኃይል በመግባት 12 የነዳጅ ታንከር 570,000 ሊትር ነዳጅ ዘርፈዋል ” ሲሉ የተባበሩት ...
... አሸባሪው ህወሓት ቡድን ዕፁን ሊያስተላልፍ የነበረው እንደለመደው የትግራይ ወጣቶችን በዕፅ አደንዝዞ ወደ ጦርነት ለመማገድ እንደነበረ በቁጥጥር ስር የዋሉት ተጠርጣሪዎቹ ተናግረዋል። አሸባሪው የሕወሃት ቡድን ከአዲስ አበባ እስ...
የተባበሩት መንግስታት ድርጅት ዋና ፀሀፊ ቃል አቀባይ ስቴፋን ዱጃሪች በሰጡት መግለጫ ዛሬ ነሀሴ 18 ቀን 2014 ዓ/ም ጥዋት በትግራይ ክልል መዲና ፤ መቐለ ከተማ የሚገኘው የዓለም ምግብ ፕሮግራም (WFP) መጋዘን መዘረፉን ገልፀ...
በቆቦ መስመር ተጀመረ የተባለውን ጦርነት ተከትሎ የትህነግ ተዋጊዎች ማፈግፈጋቸውና በርካታ እጅ መስጠታቸው ተሰማ። በተደጋጋሚ የትግርያ ሰላማዊ ሰዎች፣ በተለይም ወታቶችና ታዳጊዎች ወደ አማራ ክልል በሚፈልሱበት አቅጣጫ ተጀመረ የተባ...
ከትግራይ ሰራዊት ወታደራዊ ኮማንድ ተሰጠ በተባለው የ"ተወጋን" አቤቱታ ግርጌ የተሰጠው አስተያየት መራር ሲሆን " ቀደም ሲል እንደ ባዕድ ቆጥራችሁ የበተናችሁትን፣ያረዳችሁትን፣ የከዳችሁትን፣ እንዲሁም የጎሳ ፖለቲካ ረጭታችሁ አገሪቱ...
የኢትዮጵያን መዳከም የሚፈልጉና ለዚሁም ለዘመናት የሚንቀሳቀሱ ህወሃትን በመደገፍ ላይ የሚገኙ ታሪካዊ ጠላቶች ንብረት እንደሆነ የሚታመን አውሮፕላን ለሽብር ቡድኑ የጦር መሳሪያ ጭኖ በሱዳን አልፎ የአየር ክልላችንን ጥሶ ሲገባ በጀግ...
የኢትዮጵያ ባህር ኃይል በአዲስ መልክ ከተመሠረተ ጀምሮ የተለያዩ አቅም ፈጣሪ ስልጠናዎችን ከሀገር ውጭ እና በሀገር ውስጥ አባላቱን በማሠልጠን ላይ ይገኛል። የኢትዮጵያ ባህር ኃይል ዋና አዛዥ ሬር አድሚራል ክንዱ ገዙ በብላቴ የኮማ...
It is well known that the government has been taking steps to bring the war in the northern part of Ethiopia to a peaceful conclusion. After driv...