Month: September 2022

የህውሃት ጦር አዋጊዎች ሚስጢር

የህውሃት ጦር አዋጊዎች ሚስጢር  77 —-79 አለህ 79-79-97-97 *አለሁ*79 አለህ*አለሁ*ለ99 እነግረዋለሁ ስሙኝ ትላንት የተደረገ መጥፎ ነገር ሁላቹሁም እንድታውቁት ነው::*እሺ ሸለቆው አከባቢ ያሉ ቤቶችን በሙሉ እየበረበሩ ነው::ስለዚህ እየመራን አይደለንም አካሄዳችንም በደምብ…

ኢትዮጵያ የተናጠል ጣልቃ ገብነትና ጫና ማሳደር የሚፈልጉ አካላትን እንደማትቀበል ደመቀ መኮንን ገለጹ

ሰብአዊ መብትን ለፖለቲካ መሳሪያነት መጠቀም ተገቢነት የሌለው ብለዋል። 77ኛው የተባበሩት መንግስታት ድርጅት ጠቅላላ ጉባኤ በድርጅቱ ዋና መቀመጫ ኒው ዮርክ በመካሄድ ላይ ነው። ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን…

የፍጹም ጸጋዬ ኑዛዜ!! መቀለ መከላከያን ናፍቃለች

በሳምንታት ውስጥ የአገር መከላከያን አፈራርሶ አዲስ አበባን በመቆጣጠር ዳግም አገር እንደሚያስተዳድር ሲያውጅ የነበረው ትህነግ እንኳን ያሰበውን ሊያሳካ አሁንላይ የአመራሮቹ ድምጽ ደብዛ እየጠፋ ነው። ምንም ነገር ሲደረግና ሊደረግ ሲል ውብ አድረገውና…

ከትህነግ መዳከም ጋር ተያይዞ አልሸባብ መሽመድመዱ እያነጋገረ ነው

የትግራይ ሕዝብ ነጻ አውጪ ግንባር ትህነግ መዳከሙን ተከትሎ በሶማሌ አልሸባብ ነባር ይዞታዎቹን እያጣና ክፉኛ እየተመታ መዳከሙ እያነጋገረ ነው። አልሸባብ በሶማሊያ ለአስራ ሶስት ዓመታት ሲቆጣጠረው የነበረው ዋና መንገድ መነጠቁ ተሰማ። “አልሸባብ…

የለሚ ኩራ መሬት ልማትና አስተዳደር ጽ/ቤት 44,395 ካርታዎችን አስወገደ

የለሚ ኩራ ክ/ከተማ የመሬት ልማትና አስተዳደር ጽ/ቤት ከ44 ሺህ በላይ የሚሆኑ ለተለያዩ አገልግሎቶች የሚውሉ ነባር ካርታዎችን ኦዲት አድርጎ ማስወገዱን አሳወቀ ። በከተማ ደረጃ በወረደው አቅጣጫ መሠረት በመሬት አካባቢ የሚስተዋሉ ለሌብነትና…

ዐቃቤ ህግ የኮንዶሚኒየም እጣ እንዲጭበረበር አድርገዋል የተባሉት ላይ በሙስና ወንጀል ክስ መሰረተ

ዐቃቤ ህግ የኮንዶሚኒየም እጣ እንዲጭበረበር አድርገዋል የተባሉት የቴክኒክ ሙያ ስልጠናና ቴክኖሎጂ ልማት ቢሮ ኃላፊ የነበሩትን ዶ/ር ሙሉቀን ሀብቱን ጨምሮ 11 ተከሳሾች ላይ በሙስና ወንጀል ክስ መሰረተ ተከሳሾች፡-1ኛ. ዶ/ር ሙሉቀን ሀብቱ…

“…በአሁኑ ጊዜ ዋነኛ ትኩረታችን የአፍሪካ ህብረት የሚያደርገው ብርቱ የዲፕሎማሲ ጥረት ነው” ሐመር

በሰሜን ኢትዮጵያ ዳግም የተቀሰቀሰውን ውጊያ ለማስቆም ዋነኛ መሰናክል የሆነው፤ በተፋላሚ ወገኖች መካከል የተፈጠረው የመተማመን እጦት መሆኑን የአሜሪካ የአፍሪካ ቀንድ ልዩ ልዑክ ማይክ ሐመር ተናገሩ። አምባሳደር ማይክ ሐመር ይህን ያሉት የተባበሩት መንግስታት…