የህውሃት ጦር አዋጊዎች ሚስጢር

የህውሃት ጦር አዋጊዎች ሚስጢር
 
77 —-79 አለህ 79-79-97-97

  • አለሁ አለሁ 79 አጠገብህ አለ-
  • አዎ ከኔጋ አለ
  • እንደዚህ ተጠቀሙና 98 እየፈለጋቹሁ ነው
  • እሺ 64 አለህ
    89 አለህ
    65 አለህ
    እሺ 77ስ አለህ

*አለሁ
*79 አለህ
*አለሁ
*ለ99 እነግረዋለሁ ስሙኝ ትላንት የተደረገ መጥፎ ነገር ሁላቹሁም እንድታውቁት ነው::
*እሺ

  • ከአንድ ቤት 4 ዶሮዎችን አርደው በልተው –
    ሁለት ሞባይል
    ጨውና በርበሬ
    ልብሶች ዘርፈው ሂደዋል ::እሄ የምነግራቹሁ ከአንድ ቤት ብቻ ነው ::

ሸለቆው አከባቢ ያሉ ቤቶችን በሙሉ እየበረበሩ ነው::ስለዚህ እየመራን አይደለንም አካሄዳችንም በደምብ አድርገን እንፈትሽ ይሄ አደጋ  ነው በጣም አደገኛ ነው ::

በጣም የሚያስገርም ነው ከአንድ ቤት ትላንት ከእግሩ ላይ ጫማውን አስወልቀው የወሰዱ ታጋዮችም ጭምር አሉ ::
ትላንት ሙሉ ቀን ነው ቤቶቹ  ሁሉ እየበረበሩ የዋሉት::
የሰው ሃይላችሁን ዙራቹሁ አረጋግጡ አለበለዝያ እኔ እያዞርኩ እርምጃ እወስዳለሁ ::

እቺን አሁን ተግብሯት እየዞራቹሁ ::

ይሄ 98 ተረድተሀኛል 89 ተረድተሀኛል 65 ተረድተሀኛል 94 ተረድተሀኛል እሺ 79

  • ተረድቸሃሁ
    ቤቶቹ ሙሉ በሙሉ በስርአት እዛ ማዶ እንዳደረግነው እዚህም ጀምረዋል ከአንዱ የተዘረፈው ቤት ላይ ፎቶ እና ደብዳቤያቸውን አግኝተናል ::

የማን መሆኑን እናሳያቹሃለን :: በጣም የሚያሳዝን ስራ ነው እየተሰራ ያለው ::

ከራበዉ ቢኮራመትም ቢሞትም ጭምር ከዚህ በላይ ግን ለትግራይ ህዝብ ሓዘን ልተውለት ተገቢ አይደለም ::

አሁንም  በመንደሮች እየተበታተነ ነው:: በደምብ እዩት ሌላ ስራ የላቹሁም ከበታቻቹሁ ያለውን አደራጁት ::ከአዛዦች ውጭ ሁሉም ይሰማራ ይሂድ ::

ምክትሎቹ ከናንተጋ ያሉት ከአዛዦች ጋር ከበታቻቸውም እየተረዳዱ እያንዳንዱ በቦታው እንዳለ አረጋጣቹሁ ሪፖርት አድርጉ ::

ሪፖርት እፈልጋለሁ አሁን

ካልሆነ እንደ መጥፎ የሆነ እንሰሳ በየቦታው እየተዞረ መጥፎ የሆነ ስራ ነው እየተሰራ ያለው ይሄንን በፍጥነት አውርዱት አሁን::

79 ወስጃታለሁ

91 አላገኘሁትም
-አንተ ልጅ-እየነገርኩህ ነው:: እየገደላቸው ነው!
-የለም አሁን እንዳትገድሉ  እጃቸውን ሊሰጡ ከፈለጉ እጃቸውን ይስጡ!  እጅ ሊሰጡ የነበሩትን ሁሉቱንም አሁን ገደላቸው::
-እባካቹሁ ኪሳቸውን ፈትሹ:
እሱን ይዘው እንዳይማረኩ! እየነገርኩህ አይደል መጥፎው እያልኩህ እኮ ነው::
ከማዶችን ያለው ማነው?

  • በቃ ራሱ
    በማዶአችን ያለው ያ መጥፎ  የምናውቀው
  • ኤርትራ ነው
  • አይ  ያፋኖ የሚባለውን ነው እንጂ!
    -አይ በቃ እና እሱ ነው ያየበቀደሙ
  • አዎ እሱ ነው ያለው በሱ
    -በቃ ተረድቸካለሁ  ::ፊታቸውን በደምብ ይዩ::
See also  አሜሪካ የአዲስ አበባ አምባሳደሯን የሚተኩ ጉዳይ አስፈጻሚ መሾሟን አስታወቀች

Via Wasu telegram

Leave a Reply