መንግስትና አማጺው ቡድን የሚደረጉት ድርድር ተራዘመ

በአፍሪካ ኅብረት ተዘጋጅቶ ይፋ የሆነው የሰላም ንግግር የፊታችን እሁድ እንደማይከናወን ተሰማ። የአፍሪካ ኅብረት ከፍተኛ ተወካይ ኦሉሴጎን ኦባሳንጆ እንደሚመሩት በይፋ የተነገረለትና ፣ የኬንያው ተሰናባች ፕሬዝዳንት ኡሁሩ ኬንያታና የቀድሞዋ የደቡብ አፍሪካ ምክትል ፕሬዚዳንት ፉምዚሌ ምላምቦ ንግኩካ የተካተቱበት አሸናጋይ ቡድን ለዕሁድ የያዘው ቀጠሮ በትክክል የተስተጓጎለበት ምክንያት አልታወቀም። ይሁን እንጂ ሚስጢር ሰማሁ የሚለው ሮይተር ጉዳዩን ከሎጂስቲክ ጋር አያይዞታል።

“Regrettably, I wish to notify your good office that I will not be able to attend the AU-Convened Peace Talks scheduled for October 8, 2022, in South Africa owing to conflicts in my schedule.

ይህ በእንዲህ እንዳለ አዲስ ስልጠና እየተሰጠባቸው እንደሆኑ በተገለጹባቸው አንዳንድ ስፋራዎች አየር ሃይል እርምጃ መውሰዱ ተሰምቷል። እውቂያ አለን ያሉ እንዳሉት በአራት ካምፖች አዳዲስ ምልምሎች ይሰለጥኑባቸዋል የተባሉ ካምፖች ጥቃት ተካሂዶባቸዋል።

የሰላም ንግግሩ ሰላም እንዲያመጣ በርካቶች በሚመኙበት በአሁኑ ወቅት ቀጣዩ ቀጠሮ እስካሁን ይፋ አልሆነም።

See also  የ150 ቢሊዮን ዩሮ የአፍሪካ-አውሮፓ የኢንቨስትመንት እቅድ ይፋ ሆነ

Leave a Reply