አደዋ በመከላከያ አጅ ገባች

የመከላከያ ሰራዊት ሽሬ፣ አክሱም፣ ማይጸብሪ፣ ሃሙሲት፣ የበላጎ፣ የኮቦ፣ አላማጣ፣ ኮረም እና ሌሎች በርካታ አካባቢዎችን ነጻ አውጥቷል። አሁን ማምሻውን ይፋ በሆነ መረጃ መከላከያ አደዋን ተቆጣጠሮ ወደፊት አየገሰገሰ ነው።
ንግግሩ ሰኞ የሚያመጣውን ውጤት ከወዲሁ የሚወስኑ አርምጃዎችን እየወሰደ ያለው መንግስት ነገና ዛሬ ማምሻውን ምን ሊያሰማ አንደሚችል በጉጉት አየተጠበቀ ነው።

መከላከያ ሽሬ፣ አክሱም፣ ማይጸብሪ፣ የሃሙሲት፣ የበላጎ፣ የኮቦ፣ አላማጣ፣ ኮረም እና ሌሎች በርካታ አካባቢዎችን ነጻ ማውጣቱና ሰሕዝብ ወደ ሰላማዊ አንቅስቃሴ መሸጋገሩ እየተሰማ ነው።

የአደዋ ከተማን አስመክቶ ትህነግ ያለው ነገር የለም። ኮረምን እንዳልተቀሙ ከቀናት በፊት መንግስት ለመጀመሪያ ጊዜ መረጃ የሰጠውን መግለጫ ማስተባበያ ሲሰጡ ያስታወቁት የትህነግ ሰዎች ለቢቢሲ እስካሁን ያሉት ነገር የለም።

See also  ፕሮፈሰር ናስር ሀዲ“የሱዳንና መንግስት የቆመው ለግብፅ ጥቅም እንጅ ለሱዳን ጥቅም አይደለም”

Leave a Reply