መንግስት አሜሪካና ምዕራባዊያን ጫና እያደረጉ መሆኑንን ይፋ አደረገ

መንግስት አሜሪካን ጫና እያደረገችና ለትህነግ ነብስ ለመዝራት እያሰራች መሆኑንን አስታወቀ። ህዝብ አሜሪካ ጣልቃ መግባቷን እንድታቆም ከዳር እስከዳር ተነስቶ መጠየቁ ይታወቃል።

አሜሪካ “ተላላኪ” እንደምትፈልግ አዲሱ መንግስት ደግሞ “ተላላኪ አልሆንም” በሚል የተነሳ ይህ ሁሉ መከራ እየደረሰ መሆኑንን በተደጋጋሚ ምሁራንና ፖለቲከኞች ሲያስታውቁ ነበር።

ሊንዳ ቶማስ ” የድርድሩን ውጤት አንቀበልም የሚሉ እርምጃ ይወሰድበታል” ሲሉ ዝተዋል። በዛቻቸው ምን እንደሚያደርጉ ባይናገሩም የተቀመጠ የውሳኔ አሳብ ስለመኖሩ ንግግራቸው አሳብቋል። የድምጽ ዜናውን ያድምጡ

You may also like...

Leave a Reply