ነገ በትምህርት ገበታዬ አገኛለሁ!!

“የተፈቀደ ሰልፍ የለም‼”የአዲስአበባ ፖሊስ

ሰኞ ታህሳስ 03 ቀን 2015 ዓ/ም የሸገር ልጆች ወደ መስቀል አደባባይ የሚል ቅስቀሳ በተለያዩ ማህበራዊ ሚዲያዎች ሲንሸራሸር ውሏል።

አንዳንድ ግለሠቦችንና ቡድኖች በማህበራዊ ሚዲያዎቻቸው የሀሰት ዘገባዎችን በመልቀቅ በርካታውን ማህበረሠብ ሲያደናግሩ መቆየታቸው የሚታወቅ ሲሆን ከትናንት ጀምሮም በተለያየዩ ማህበራዊ ሚዲያዎች የሸገር ልጆች ወደ መሰቀል አደባባይ በሚል የተፈቀደ ሠልፍ መኖሩን እያሰራጩ ይገኛል።ሆኖም መረጃው ሀሠተኛ መሆኑንና የተፈቀደ ሠልፍ አለመኖሩን የአዲስ አበባ ፖሊስ አስታውቋል።

Leave a Reply