Month: December 2022
የወር ደመወዝ አልተከፈለኝም በሚል ቂም ተነሳስታ አሰሪዋን የገደለችው ግለሰብ በእድሜ ልክ ጽኑ እስራት ተቀጣች በኢ.ፌ.ዲ.ሪ ፍትህ ሚኒስቴር የጠቅላይ ዐቃቤ ሕግ ዘርፍ የልዩ ልዩ ወንጀል ጉዳዮች ዳይሬክቶሬት ዐቃቤ ሕግ በቤት ሰራተ...
የአንገት በላይ ቁምጥና ... ቃሉ እንዴት አናቱ ውስጥ እንደተቀረቀረ ያበደው አልገባውም። የአንገት በላይ ቆማጦች እንዳሉ ግን ይረዳል። የአንገት በላይ ቆማጦች ሴራ እየተሸከሙና እንዳለ እየዋጡ የሚተፉቱ ናቸው። የተመረቱት ተጭነውና...
የፌደራሉ መንግስትም የተጀመረውን የሰላም ጉዞ ለማስቀጠል እየሰራ ላለው ስራ እና እየፈፀማቸው ላሉ ሀላፊነቶች ምስጋና ይገባዋል ያሉት ዶ/ር ደብረፅዮን፤ በተለይም የሰላሙን ጉዳይ ከፊት ሆነው እያስተባበሩ እና እየመሩ ያሉት ጠቅላይ ...
በሕገ-ወጥ መንገድ የተሰበሰበ ከ20 ሚሊየን ዶላር በላይ የሆነ የውጭ ምንዛሪ መታገዱን የፋይናንስ ደህንነት አገልግሎት አስታወቀ። መንግስት በውጭ አገራት የሚኖሩ ኢትዮጵያውያንና ትውልደ ኢትዮጵያውያን በኢትዮጵያ በአገር ውስጥ ባንኮ...
መሀመድ አህመድ የተባለው ኤርትራዊ በፈጸመው ሰዎችን በህገ-ወጥ መንገድ ድንበር ማሻገር ወንጀል በተመሰረተበት 3 ተደራራቢ ክሶች በ15 ዓመት ጽኑ እስራትና በ105 ሺ ብር የገንዘብ መቀጮ ተቀጣ በኢ.ፌ.ዲ.ሪ ፍትህ ሚኒስቴር የጠቅላ...
A delegation of Officials of the Federal Government led by Speaker of the House of Representatives Tagesse Chafo has headed to Mekele. Getachew R...
መሸነፍ ከማይሰለቸው ነውርን ጌጥ ካደረገ ኋይል ጋር መመላለስ ባይጠቅምም አሁንም ሽንፈትን ካባ ነውርን ጌጥ ማድረጋችሁ እንደማይጠቅማችሁና ጥሩ ተፎካካሪ ሆናችሁ በሜዳው ለመቆየት እንደማያስችላችሁ ልነግራችሁ እወዳለሁ! ስለ አዲስ አ...
ዛሬ ማለዳ ላይ በሰበር የተሰማው ዜና መንግስት ባለስልጣናቱን መቀለ መላኩ ነው። ይህ ታላቅ ዜና ሰላም የተጠሙትን ሁሉ ያስተነፈሰ ዜና ቢሆንም ቅድሚያ ወስደው ያወገዙት " የተከበሩ" የሚባሉትና ብዙ ጊዜ በኮድ የታሰሩ መረጃዎችን ያ...
ፖሊስ ተከሳሹን ፈልጎ እንዳጣ ቢናገርም ተከሳሹ ግን በድብቅ ችሎት እየገባ ክሱን አዳምጦ ይወጣ ነበር። አቢሲኒያ ባንክን የ6.1ሚሊዮን ብር አሳጥተዋል ተብለው በከባድ ሙስና ወንጀል ከተከሰሱ ከ 5 ተከሳሾች መካከል አንደኛ ተከሳሽ ...
እኚህ እናት ፊት የሚነበበው ተስፋ ብዙ ነገር ያሳያል። እኚህ እናት ጊንጭ ውስጥ ያለው ሊፈነዳ የደረሰ ፈገታ የማስመሰልና የካድሬ አይነት አይደለም። እኚህ እናት ከዚህ ተስፋቸው በሁዋላ ለጦርነት ምንም ዓይነት ቦታ እንደሌላቸው መረ...
“በሬ ለምኔ” የፍየል ቁርጥና ጥብስ መለያ ማስታወቂያ ነው። ከኦሎምፒያ ወደ መስቀልፍላወር በሚወስደው መንገድ ላፓሬዚን አለፍ እንዳሉ ወደ ግራ ሲታጠፉ ያገኙታል። ለጉዳዬ የሚመቸኝን በሬ ለምኔ ላመላክት እንጂ ብዙ “በሬ ለምኔ” ቤቶ...
ትውልድ አምካኝ ቤቶችን፣ ትውልድ አምካኝ ደላሎችን፣ በህጻናት የወሲብ ንግድ ገንዘብ የሚሰበስቡትን፣ ማጥፋት ቀላል ነው። ግን ተጠቃሚዎቹ ህግ አስከባሪዎቹ፣ ህግ አወጪዎቹና ዋናዎቹ “የአገሪቱ ህዳሴ ባለቤቶች” የሚባሉት በመሆናቸው አ...
የጸረ ሙስናው ውይም የሌበነቱ ትግል ፍሬ እንዲያፈራ ሚዲያዎች ጉልህ ሚና እንዳላቸው ጥርጥር የለውም። ሚዲያ በአገር ጉዳይ ተመሳሳይ አቋም ከማራመድ ውጪ ሌብነት ላይ ለመዝመት ፈቅድ መጠበቅም አይገባውም። ሰሞኑንን መንግስት ለምርመራ...
ይህ የ"እኔ እበልጣሉ፣ እኔ ነኝ የምገዛህ፣ እኔ ነኝ ስልጡን" ፖለቲካ ብዙም እንደማያስኬድ የስካሁኑ ልምድ በቂ ነውና ይቁም። እናንተ እልቂትን ስፖንሰር የምታደርጉ እስከዛሬ በጎ ፈንድና በባንክ፣ እንዲሁም በተለያዩ አግባቦች ብራች...
በንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር ከባለፈው ዓመት ሐምሌ ወር 2014 ዓ.ም. ጀምሮ ጸድቆና ተግባራዊ ተደርጎ ሲሠራበት የነበረው የሲሚንቶ አቅርቦትና ሥርጭት መመርያ ተቀይሮ፣ ሲሚንቶን ለቁጥጥርና ለክትትል በሚል በየኬላዎችና ሌሎች ...
- ኢትዮጵያን እግር ከወርች ከያዛት የሙስና ችግር ለማላቀቅ የምርመራ ጋዜጠኝነትን ማጎልበት ያስፈልጋል- ሙስናን ለመከላከል የሚያስችል የኤሌክትሮኒክስ የግዢ ሥርዓት ተግባራዊ መሆን ጀምሯል- የተጀመረውን የጸረ ሙስና ትግል ሚዲያዎች...