Month: December 2022
የፌዴራል ቤቶች ኮርፖሬሽን ዘመናዊ ቴክሎጂን በመጠቀም በሁለት የግንባታ ሳይቶች የመኖሪያና የንግድ ቤቶችን ለመገንባት ከኦቪድ ካምፓኒ ጋር ስምምነት መፈጸሙ ተገለጸ፡፡ ስምምነቱን የፌዴራል ቤቶች ኮርፖሬሽን ዋና ሥራ አስፈጻሚ አቶ ረ...
ሰሞኑንን ብቻ ይፋ በሆነ መረጃ ከመቶ ሚሊዮን ብር በላይ "ባለሃብት" ተብዬዎች ኢትዮጵያን በተራ ሌብነት፣ በወራዳ ተግባር፣ ይቅርታ በማያሰጥ ጥፋት አልበዋታል። ይህን ያስታወቀው ደግሞ ደሃው ገበሬ ቆፍሮ ባመረተው ምርት በተገኘ ሃብ...
ዜናው "ሃይሌ ታገተ" አይደለም። "ሃይሌ አገተ" ነው። ያገተውም ለተወሰኑ ሰዓታት በሃሰት ተጥምቆ፣ በሃስት ተቀድቶ፣ በሃሰት ሲቸረቸር የነበረውን ዜና ነው ያገተው። "ብስራት ሬዲዬ የዘገበው ሀሰተኛ ነው" የማለት ያህል ሃይሌ "እኔ...
በአዲስ አበባ ከተማ ንፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍለ ከተማ ወረዳ 01 ማንጎ ሰፈር ተብሎ በሚጠራው አከባቢ የ12 ዓመት ታዳጊ የቤት ሰራተኛቸውን ገድለው በድብቅ ሊቀብሩ ሲሉ የተያዙ ባለትዳሮች በ25 ዓመት ጽኑ እስራት መቀጣታቸውን ፍትሕ ...
በሰላም ስምምነቱ መሰረት መጠሪያ ስሙን እንደሚያስተካክል ትህነግ ቢፈርምም አሁንም "የትግራይ መንግስት" በሚል የድርጅቱ ልሳን ባተመው ዜና መንግስት የሰላም ስምምነቱን እንዳላከበረ አስታውቋል። የአማራን ህዝብ እንደቀድሞው "ወራሪ ...
ባለፉት አምስት ወራት የታለመ የነዳጅ ድጎማ ተግባራዊ በመደረጉ 29 ቢሊዮን ብር ወጪ ማዳን መቻሉን የነዳጅና ኢነርጂ ባለስልጣን ገለጸ። በእነዚህ ወራትም መንግስት ለህዝብ ትራንስፖርት ተሽከርካሪዎች ለነዳጅ ድጎማ ሶስት ቢሊዮን ብር...
ተንቀሳቃሽ ንብረትን ዋስትና በማስያዝ የብድር አገልግሎት ማግኘት የሚያስችለው አዋጅ በቅርቡ ይፋ እንደሚደረግ የብሔራዊ ባንክ ገዢ ዶክተር ይናገር ደሴ ገለጹ። በኢትዮጵያ ካሉት ዜጎች አንጻር ብድር የወሰዱ ዜጎች እጅግ አነ...
ወደ ደቡብ አፍሪካ ለመግባት በሚደረግ ህገወጥ ጉዞ ኢትዮጵያን ናቸው ተብለው የተጠረጠሩ 30 ሰዎች በሰሜናዊ ማላዊ በጅምላ ተቀብረው መገኘታቸውን የማላዊ መንግስት ከሳምንታት በፊት ይፋ ማድረጉን ተከትሎ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አጣሪ ...
ቦቆጣቦ በአማራ ክልል ምዕራብ ጎጃም ዞን በቁጭ ንዑስ ቀበሌ የምትገኝ የአማራና የኦሮሞ ሕዝቦችን መተሳሰብና መደጋገፍ በተግባር ያሳየች መንደር ናት። ይች መንደር ከቡሬ ከተማ 55 ኪሎሜትር ላይ ተገኛለች። ከቡሬ ጉትን እስከ ነቀምት...
A former director of the UN’s World Food Programme in Ethiopia has quietly put out a book that rips the veil off the politics, racism and deceit ...
MSN news - During an appearance on MSNBC on Saturday morning, former U.S. Attorney Barbara McQuade was asked what she expected in the way of crim...
"ሰቆቃ" እየተባለ በየጊዜው የሚገለጸው የወገኖቻችን ስቃይ ልኩን አልፏል። እንደሸቀጥ ተቧድነው የቸረቸሯቸው ወገኖች ሲቃ ለወሬም፣ ለነጋሪውም ከባድ ነው። እንደ አሞሌ በገሃድ መንግስት ሽፋን አድርጎለት በየብስና በአየር የተቸበቸቡት...
"የኢትዮጵያ መንግሥት ለሕዝብና ለሀገር ሰላም ሲባል በሰላም ስምምነቱ የገባውን ቃል ሳይውል ሳያድርና ሳያንጣባጥብ በመፈጸም ላይ ይገኛል" ይላል መንግስት ያሳሰበውን የመቀለን ሕዝብ ደህንነት ጉዳይ ሲያነሳ። የመከላከያ ሃይል ባልደረ...
ዩጋንዳ እየተደራጀ ያለውን የተቃዋሚ ሃይል በውል ባልተገለጸ ሃላፊነት እያገለገሉ መሆኑን የመረጃ ሰዎችን ዋቢ አድርጎ ዋላታ ዶክመንታሪ ሰነድ ይፋ ያደረገባቸው የቀድሞ ጠቅላይ ሚኒስትር ባለቤት ወ/ሮ አዜብ መስፍን ይቅርታ ጠይቀው አ...
በመግቢያና መውጫ ኬላ ቁጥጥር በማድረግ በተገኙ ግኝቶች መሰረት 238 ሚሊዮን ብር የሚገመት ህገ-ወጥ የምግብ፣ የመድኃኒትና የመዋቢያ ምርቶች ወደ ህብረተሰቡ እንዳይሰረጩ ተደረገ፡፡ የኢትዮጵያ ምግብና መድኃኒት ባለስልጣን የሞጆ መግ...
አፍሪካ ከእርዳታ ተላቃ በአዳዲስ ሃሳቦችና ፈጠራዎች ላይ ተመስርታ ለማደግ በምታደርገው ጥረት አሜሪካ ድጋፏን አጠናክራ እንደምትቀጥል የአሜሪካ የውጭ ጉዳይ ሴክሬታሪ አንቶኒ ብሊንከን ገለጹ። ሴክሬታሪ አንቶኒ ብሊንክን ትናንት በዋሽ...