የመንግስት ኮሙኒኬሽን ሚኒስትር ዴኤታ ሰላማዊት ካሳ በሰጡት መግለጫ የተደረሰው የሰላም ስምምነት በተቀመጠለት አቅጣጫ መሰረት እንዲተገበር ለማድረግ ሁሉም አካላት ሃላፊነታቸውን ሊወጡ ይገባል ብለዋል። በተደረሰው የሰላም ስምምነት የ...
Month: December 2022
ከትግራይ የሚሰማው ዜና ተስፋን የሚያለመልም እየሆነ ነው። ትግራይ አብዛኛው ክፍሏ ጨላምን ተገፎለታል። እርዳታ በአራቱም አቅጣጫ ያለገደብ እየፈሰሰላት ነው። ከኤለኤትሪክ መመለስ ጋር ተያይዞ ወፎጮ ቤቶች ስራ ጀምረዋል። ቀለብ ብቻ ...
የአሜሪካው ፕሬዚዳንት ጆ ባይደን በአፍሪካ ዜጎች የዲጅታል ኢኮኖሚ ተጠቃሚ እንዲሆኑ የሚያስችል የ350 ሚሊዮን ዶላር እቅድ ይፋ አደረጉ። የአሜሪካ አፍሪካ መሪዎች የቢዝነስ ፎረም በዋሽንግተን ዲሲ ትናንት ተካሂዷል። የአሜሪካ አፍሪ...
አዲስ አበባን የኦሮሞና የአማራ ጉዳይ ብቻ እየተደረገ የሚቀርብበት መንገድ ፈፅሞ መቆም አለበት። አዲስ አበባ የነዋሪዎቿ ናት። ኗሪዎቿ ደግሞ ቁጥራቸው ይለያይ እንጅ ከሁሉም ብሔሮች የመጡና የሚኖሩባት የኢትዮጵያዊያን ብቻ ሳይሆን የ...
በቤንች ሸኮ ዞን ሸኮ ወረዳ ጀንጁቃ ቀበሌ ሐምሌ 13 ቀን 2013 ዓ.ም ከምሽቱ 2፤00 ሰዓት ላይ ጌታሁን የተባለ ግለሰብ ካልተያዙ ግብረአበሮቹ ጋር በመሆን ሶስት የግል ተበዳዩችን አንድ ቤት ውስጥ በማስገባት ቤቱን በላያቸው ላይ...
Chinese police said they arrested 63 people suspected of helping local and foreign criminal groups launder the equivalent of $1.7 billion in cryp...
በኢ.ፌ.ዲ.ሪ ፍትህ ሚኒስቴር የጠቅላይ ዐቃቤ ህግ ዘርፍ የተደራጁና ድንበር ተሻጋሪ ወንጀል ጉዳዮች ዳይሬክቶሬት ጀነራል ዐቃቤ ሕግ 4ሺ 35 ግራም የሚመዝን ኮኬይን የተባለ አደገኛ እፅ ይዞ የተገኘው ናይጀሪያዊ ዜጋ በፅኑ እስራት ...
በተለያዩ ወቅቶች የሰውን ልጅ ከእንስሳ በማሳነስ የተፈጸሙ ወንጀሎች ስለመኖራቸው መረጃዎች ይወጣሉ። በቤተ ሙከራ ውስጥ የሚፈበረኩትና ሆን ተብለው እንዲሰራጩ የሚደረጉት የበሽታ መነሻዎች የክቡር ሰው ልጆችን ህይወት በሚዘገንን ሁኔታ...
“የሀገሬ የመጀመሪያ ሀጢያት ያ ዘመን ነበር። ይህችን ሀገር በመገንባትና ከፍ እንድትል በማድረግ፣ በኃላፊነት በመምራት፣ አዳዲስ መንገዶችን የፈነጠቁ እና በአሜሪካ ውስጥ ላለ ሁሉም ሰው የተሻለ የወደፊት ህይወት የፈጠሩትን...
ኢትዮጵያ ምርታቸውን ወደ ቻይና ከቀረጥ እና ከኮታ ነጻ እንዲያስገቡ የገበያ ዕድል ከተፈቀደላቸው አገራት መካከል አንዷ መሆኗን የንግድ እና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር ገለጸ። የቻይና መንግሥት አብዛኞቹ ከአፍሪካ ከሆኑ አገራት ጋር ያ...
መጠሪያውን ወደ ሜታ የቀየረው ግዙፉ ማሕበራዊ ሚዲያ ፌስቡክ ኢትዮጵያ ውስጥ ግጭት በማነሳሳት ክስ ተመሠረተበት። በሰሜኑ ኢትዮጵያ የርስ በርስ ጦርነት ፌስቡክ በገጹ ጥላቻ የሚነዙ እና ግጭት የሚያነሳሱ መልዕክቶችን አሰራጭቷል ተብሎ...
ከመስተንግዶ ስነ-ምግባር እና ከሀገር ባህል የወጣ አለባበስ ሰራተኞቻቸው እንዲለብሱ በሚያደርጉና በሚያስገድዱ ሆቴሎች ላይ አስፈላጊውን እርምጃ እንደሚወስድ የአዲስ አበባ ባህል ኪነ-ጥበብና ቱሪዝም ቢሮ አስታወቀ፡፡ የቢሮው ሃላፊ ዶ...
ፕሬዝዳንት ዜሌንስኪ ምዕራባዊያንን አጥብቀው ሲጠይቁ የነበረው አንድ ነገር የአየር መቃወሚያ እንዲሰጣቸው ነበር። ምክንያቱም ሩሲያ በአየር ኃይሏ ኪዬቭን ጨምሮ ዋና ዋና ከተሞችን በጨለማ እንዲዋጡ አድርጋለች። በካሚካዚ ድሮንና በተወ...
ኢትዮጵያ ከ4 ሚሊየን 515 ሺህ የአሜሪካ ዶላር በላይ የውጭ ምንዛሬ እንድታጣ አድርጓል በተባለው ሳሙኤል እጓላ ላይ ክስ መመስረቱን ፍትሕ ሚኒስቴር ገለጸ፡፡ ክሱ የቀረበው በፌዴራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ 1ኛ ልዩ ልዩ ወ...
የዓለምን ባንክ ለኢትዮጵያ ለጤና አገልግሎትና ለጎርፍ አደጋ መከላከል ሥራዎች የሚውል የ745 ሚሊዮን ዶላር እርዳታ ፈቀደ። ባንኩ ይፋ ባደረገው መረጃ መሰረት በሚሊዮኖች የሚቆጠሩ ኢትዮጵያዊያን በኮቪድ 19፣ በአየር ንብረት ለውጥ ...
ኢትዮጵያ በሰላም ማስከበር እና ሽብርተኝነትን በመዋጋት ረገድ በምታበረክተው ጉልህ አስተዋጽኦ በዓለም አቀፉ ማህበረሰብ ዘንድ ታላቅ ስም እና ዝና ያላት በአበርክቶዋ ፊት የምትቀመጥ ሀገር ናት። የኢትዮጵያ ሰላም አስከባሪ ሀይል በኮ...