Year: 2022
በቻይናው የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዋንግ የተመራ የልኡካን ቡድን የኤርትራን ጉብኝት ተከትሎ ምጽዋንና አሰብን ለማልማት የሚያስችል ስምምነት ላይ መደረሱ ተሰማ። የቻይናው ፕሬዝዳት ለኤርትራው አቻቸው ኢሳያስ አፈወርቂ የጉብኝት ግብዣ ማ...
የትግራይ ህዝብ በመጀመሪያዉ ዙር ያባከነዉን የማስተዋል ጊዜ ዳግም እንዲያጤናዉ እና ራሱን ከአሸበሪዉ ሃይል ነጥሎ ለጥቅሞቹና መብቶቹ መከበር እንዲቆም ተጨማሪ እድል ለመስጠት ሲባል የመከላከያ ሃይል ወደ ትግራይ እንዳይገባ በመደረጉ...
ሮይተርስ በአንድ ቀን ልዩነት ሁለት ዜና "ምንጮቼ" ነገሩኝ ሲል አስነብቧል። ሁለቱም ዜናዎች ለምስራቅ አፍሪቃ የተሾሙትን ጄፊር ፌልትስማንን አስመልክቶ መሆኑ የበርካቶችን ቀልብ የሳበ ሲሆን የአሜሪካ ባልስልጣናት ዝምታን ሲመርጡ፣ ...
(Reuters) - U.S. Special Envoy for the Horn of Africa Jeffrey Feltman will step down from his post this month after more than nine months in the ...
በጭና በተለያየ ቦታ የሚገኘውን አስክሬን ከዳያስፖራው ጋር በመሆን በአንድ ስፍራ የመቅበር ስርዓት ለመፈጸም ዕቅድ መያዙ ተገለጸ። ገበሬው ሲያሽድ፣ ሕጻናትና ሴቶች እንጨት ሲለቅሙ አስከሬን እንደሚያገኙ ተመልከከተ። የትህንግ ሃይል ...
ከህክምናና ጤና ባለሙያዎች የሙያ ብቃት ማነስ ጋር ተያይዞ በታካሚዎችና በህክምና አገልግሎት አሰጣጡ ላይ የሚታዩ ተግዳሮቶችን በዘላቂነት ለመቅረፍ የሕክምናና የትምህርት ጥራት አግባብነት ምዘናና ማረጋገጫ ሥርዓት መዘርጋቱን የትምህር...
መረጃ በርባሪዉ የምዕራባዉያንን የዉስጥ ሚስጥር አፈንፍኖ ይፋ የሚያወጣዉ የፈረንሳዩ "Press Tv Francias's" የመረጃ አዉታር ኢትዮጰያን በተመለከተ አዲስ ሚስጥራዊ መረጃን በድህረ ገፁ ይዞ ወጥቷል፤ እነሆ እኛም ጀባ ብለና...
የኢትዮጵያዉ የተወካዮች ምክር ቤት አዳራሽ ከአፍ እስከ ገደፉ ሞልቷል:: ጓድ መንግሥቱ ኀይለ ማርያም የኢትዮጵያ ሠራተኞች ፓርቲ (ኢሠፓ) ዋና ፀሐፊ፣ የኢትዮጵያ ሕዝባዊ ዴሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ፕሬዝዳንት፣ የጦር ኀይሎች ጠቅላይ አዛ...
አቶ ልደቱ አያሌው አሜሪካ ወደምትባል ሩቅ አገር ከሄደ በኋላ የሚሰነዝራቸው ሐሳቦች ለኢትዮጵያ ብቻ ሳይሆን ለፖለቲካውም ሩቅ እየሆኑ መጥቷል፡፡ በዚህ ሰሞንም ኢትዮ 360 ላይ ቀርቦ የሰነዘራቸውው ሐሳቦች ከአስተሳሰብ ጠለል በታች ...
Ethiopia | የኪነ ሀውልት ስራው ሠዓሊና ቀራፂ በቀለ መኮንን ነው:: ከኪነህንፃው እስከ ኪነ ሐውልቱ ድረስ የከያኒያን የእውቀትና የጥበብ አሻራ ያረፈበት ቤተመጽሐፍት (ይትባረክ ዋለልኝ) ትላንት የተመረቀው ቤተ መጻሕፍት ‹አብ...
Sudan’s prime minister says he has resigned amid political deadlock following a military coup that derailed the country’s fragile transition. Abd...
በአሸባሪው ህወሓት የወደሙ 61 ጤና ጣቢያዎችና 18 ሆስፒታሎችን አገልግሎት ለማስጀመር በትኩረት እየተሰራ ነው በተደረገላቸው ድጋፍ እስካሁን 13 ሆስፒታሎች መደበኛ የጤና አገልግሎቶች መስጠት ጀምረዋል፣ በአሸባሪው ህወሓት የወደሙ ...
ከአንድ ዓመት በላይ በዘለቀው በአሸባሪው ቡድንና በፌደራል መንግስት መካከል ባለው ጦርነት ሳቢያ 8 ሺህ 419 ህጻናት ከቤተሰቦቻቸው ጋር መጠፋፋታቸውን የተባበሩት መንግስታት የሰብአዊ ድጋፍ ማስተባበሪያ ጽ/ቤት ያመላከተ ሲሆን ...
ቅድሚያ ሪፈረንደም እንዲደረግ በሚፈልጉና የደቡብ አፋሪቃና ሩዋናዳ አይነት ዕርቀ ሰላም ቅድሚያ መደረግ አለበት በሚሉ ወገኖች መካከል አለመግባባቱ ምን ደረጃ እንደደረሰ የሚያሳዩ መረጃዎች ባይኖሩም "ዕርቀ ሰላም ይቅደም" የሚለው ቡ...
በራያ ቆቦ ወረዳ በሮቢት ከተማ በሮቢት 2ኛ ደረጃና መሰናዶ ትምህርት ቤት ግቢ ውስጥ በአሸባሪው የህወሓት ቡድን የተፈጸሙ 20 የተናጠልና የጅምላ መቃብሮች ተገኙ። አሸባሪው ቡድን ትምህርት ቤቱን የጦር ካምፕ፣ ምሽግና የመቃብር ስፍ...
የተዘረፈ 949 ኩንታል እህል፣ ከ600 በላይ ከብቶች እና ከ6 ሺሕ በላይ ፍራሾች በምሥራቅ ወለጋ ዞን የአባ ገዳዎችን ጥሪ የተቀበሉ 312 የአሸባሪው ሸኔ አባላት እጅ መስጠታቸውን የዞኑ አስተዳደር አስታወቀ። እጃቸውን የሰጡት የቡ...