Year: 2022

ኃይሌ ገ/ስላሴ “አገተ”

ዜናው “ሃይሌ ታገተ” አይደለም። “ሃይሌ አገተ” ነው። ያገተውም ለተወሰኑ ሰዓታት በሃሰት ተጥምቆ፣ በሃስት ተቀድቶ፣ በሃሰት ሲቸረቸር የነበረውን ዜና ነው ያገተው።…