የመረጃ ሙያተኞች በመረጃ ሙያ ዐይንና ጆሮ ሁኑ

የመረጃ ሙያተኞች የተቋሙ ዐይን እና ጆሮ ሆነው የተጣለባቸውን ሀገራዊ ተልዕኮ በቁርጠኝነት ሊፈፅሙ እንደሚገባ ሌ/ጀኔራል ብርሃኑ በቀለ ገለፁ። በአዋሽ 7 ጥምር ጦር አካዳሚ ውስጥ የመረጃ ዋና መምሪያ ከተለያዩ የሰራዊቱ ክፍሎች መልምሎ በመረጃ ሙያ ያሰለጠናቸውን አባላት አስመርቋል፡፡ በምርቃቱ መርሃ-ግብር ላይ በትምህርት ቆይታቸው የላቀ ውጤት ላመጡ ተማሪዎች የምስክር ወረቀትና ሽልማት በመስጠት የስራ መመሪያ ንግግር ያደረጉት ሌ/ጀኔራል ብርሃኑ በቀለ […]

Continue Reading
ምስል የትግራይ እናት ሲል ሚኪ በፌስ ቡክ ገጹ ያሰራጨው ነው

ጦርነትም ሰላምም በደጅ ናቸው! ሰላምለትግራይም ለሌሎችም እናቶች ሲባል!!

“ለሁሉም የሚበጀው ሰላም ነው። ሰላም ከጦርነት በላይ ዋጋ ያስከፍላል። ለሰላም ሲባል ማናቸውም መስዋዕትነት ቢከፈል መልካም ነው። ሰላም ብቻ ነው ያለው አማራጭ። የትግራይ እናቶችም ሆኑ ሌሎች እኩል ሰላም ይሻሉ። የአንድ እናት ሃዘን የሌሎች እናቶችም ሃዘን ነውና” ደጀኔ ዋርዳ የኤርትራ ሰራዊት ላይ ከትህነግ በኩል በራማና በባድመ አቅጣጫ ተኩስ መከፈቱ የተሰማው ከቀናት በፊት ነው። ምን እንደነካው በግልጽ መረጃ […]

Continue Reading

ጎንደር ዩኒቨርሲቲ በተሳሳተ መረጃ ስሜ ጠፍቷል ሲል ማብራሪያ እንዲሰጠው ቢቢሲን ጠየቀ

በመማር ማስተማር፣ ማኅበረሰብ አቀፍ አገልግሎት እና በጥናትና ምርምር አንጋፋ ከሚባሉት የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት መካከል አንዱ ነው-ጎንደር ዩኒቨርሲቲ፡፡ ከመማር ማስተማር ሥራው ጎን ለጎንም በማኅበረሰብ አቀፍ አገልግሎት ላበረከተው አስተዋጽኦ “የሰላም ዩኒቨርሲቲ” በሚል መጠሪያ ይታወቃል፡፡ ጎንደር ዩኒቨርሲቲ ግንቦት 1/2014 ዓ.ም ተቀማጭነቱን ኬኒያ ናይሮቢ ላደረገው ብሪቲሽ ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬሽን (ቢቢሲ) በጻፈው የቅሬታ ደብዳቤ ቢቢሲ በተዛባ መረጃ የዩኒቨርሲቲውን ዝና እና መልካም […]

Continue Reading

“በራማና ባድመ አካባቢ ትህነግ ከኤርትራ ኃይሎች ጋር ውጊያ ተካሂዷል”

የትግራይ ኃይሎች ከኤርትራ ጋር አዋሳኝ በሆኑት አካባቢዎች ላይ የከባድ መሳሪያ ጥቃት ከፍተው ለአጭር ጊዜ የቆየ ወታደራዊ ግጭት መካሄዱን ታማኝ ምንጭ ለቢቢሲ አረጋገጡ። ጥቃቱ ተፈጸመ የተባለው እሁድ ሚያዚያ 30/2014 ዓ.ም. ሲሆን በራማ እና ባድመ አካባቢ ባለው የኤርትራ ጦር ላይ ሲሆን፣ ጥቃቱን ተከትሎ በትግራይ ኃይሎችን በኤርትራ ጦር መካከል የተኩስ ልውውጥ መደረጉ ተገልጿል። መቀለ የሚገኙ የቢቢሲ ምንጮች እንዲሁ […]

Continue Reading

አብን አስር አመራሮቹን አገደ-ክርስቲያን ታደለ የመጨረሻ ማስጠንቀቂያ ተሰጣቸው

የአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ (አብን) ከድርጅት ህገ-ደንብና አሰራር ውጭ በመሆን አፍራሽ ድርጊቶችንና የዲሲፕሊን ጥሰቶችን በፈፀሙ አስር ከፍተኛና መካከለኛ አመራሮችን አገደ። ” ልክ ይሁንም፥ አይሁንም መሰል ውሳኔዎችን ለመወሰን ግን የሥራ አስፈፃሚ ኮሚቴው ሥልጣን የሌለው መሆኑን ለንቅናቄያችን አባላትና ደጋፊዎች መግለጽ እፈልጋለሁ” ሲሉ አቶ ክርስቲያን በብዛት በሚሳተፉበት የፌስ ቡክ ገጻቸው ጽፈዋል። “ለሚመለከተው ሁሉ” ሁሉ ብለው ባሰራጩት አጭር ጽሁፍ አቶ […]

Continue Reading

የመንግስት ማጅራት መቺዎች ፈተና ሆነዋል – ሃላፊዋ አምነዋል

እጅ መንሻ የሚያቀርቡትም ሆነ በህግ አግባብ ጉዳያቸው እንዲፈጸምላቸው የሚጠይቁ ነዋሪዎች በአንድ ነገር ይስማማሉ። ” የመንግስት ማጅራት መቺዎች” በሚለው። እነዚህ ” ማጅራት መቺዎች” የመንግስት መዋቅር ውስጥ የተጠቀጠቁና ጠቅላይ ሚኒስትሩ “አታቆላምጧቸው” ሲሉ በገሃድ ” ሌቦች” የሚሏቸው ናቸው። በሀገራችን በተለይ በአዲስ አበባ እጅግ በጣም ሙስና ስር ከሰደደበት አንዱ የመሬት ዝውውር ጉዳይ ነው። በዚህ ሂደት አንዳንድ የአስተዳደሩ አመራሮችና ባለሙያዎች […]

Continue Reading

የአቅመ ደካሞችን ጣሪያ መድፈንም ያስወግዛል?

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የአዲስ አበባ ምክር ቤት ስብሰባ ላይ ተገኝተው ሪፖርት ካደመጡ በሁዋላ በሰጡት የስራ መመሪያ አገልጋይነት እጅግ ውድና መሰረታዊ መርህ ሊሆን እንደሚገባ ጠንካራ ቃላቶች በመጠቀም ተናግረው ነበር። መናገር ብቻ ሳይሆን ህሊናን በሚነካ መልኩ ሌብነትንና ዘረኝነትን ኮንነዋል። በዛው መጠን ስለ ደካሞች ምርቃትም አንስተዋል። የአቅመ ደካሞችን ቤት የማደስ ዓመታዊ መርሃ ግብር ዛሬ ያስጀመሩት ጠቅላይ ሚኒስትሩ […]

Continue Reading

64 ሚሊዮን ብር የሚገመት ወርቅ በቁጥጥር ስር ዋለ

64 ሚሊዮን ብር የሚገመት ወርቅ በህገ-ወጥ መንገድ ደብቆ ኬላ ጥሶ ለማለፍ የሞከረው አሽከርካሪ በቁጥጥር ስር ዋለ 64 ሚሊዮን ብር የሚገመት ወርቅ በህገ-ወጥ መንገድ ደብቆ ኬላ ጥሶ ለማለፍ የሞከረው አሽከርካሪ የኢትዮጵያ ፌዴራል ፖሊስ፤ የጉምሩክ እና በአካባቢው በነበሩ የኦሮሚያ ክልል የሚሊሻ ኃይል ባደረጉት ብርቱ ክትትል በቁጥጥር ስር ማዋል ተችሏል። ሚያዚያ 29 ቀን 2014 ዓ.ም ከቀኑ በ11:30 በኦሮሚያ […]

Continue Reading

THERE IS NO LIBERAL WORLD ORDER

Unless democracies defend themselves, the forces of autocracy will destroy them. By Anne Applebaum – the Atlantic In february 1994, in the grand ballroom of the town hall in Hamburg, Germany, the president of Estonia gave a remarkable speech. Standing before an audience in evening dress, Lennart Meri praised the values of the democratic world […]

Continue Reading

ዓለም ባንክ የ6 ቢሊየን ዶላር አዲስ ፕሮጀክት ለማጽደቅ ማቀዱን አስታወቀ – አሜሪካ ድጋፍ እንደምትሰጥ አረጋገጠች

አሜሪካ ፕሮጀክቱ እንዲጸድቅና ኢትዮጵያ ተጠቃሚ እንድትሆን ድጋፍ እንደምትሰጥ አረጋገጠች፤ በኢትዮጵያና አሜሪካ መካከል ተፈጥሮ የነበረው ብዥታ መቀረፉና የዕዳ ሽግሽግ እንደሚደረግ ታወቋል ከዓለም ባንክ እና ዓለም አቀፉ የገንዘብ ተቋም (አይ ኤም ኤፍ) የጸደይ ወቅት ጉባኤ ጎን ለጎን የተደረጉ ውይይቶች የኢትዮጵያን እውነታ ያስረዱና ጥቅሟን ያስጠበቁ መሆናቸውን የገንዘብ ሚኒስትሩ አህመድ ሺዴ ተናገሩ። በአሜሪካ በተካሄዱ ውይይቶች ዓለም ባንክ በቀጣይ ሁለት […]

Continue Reading

81ኛዉ የአርበኞች ቀን- ከዋልታ ረገጥ አስተሳሰብ በመላቀቅ አገርን ማፅናት

81ኛዉ የአርበኞች መታሰቢያ ቀንን በማስመልከት የተዘጋጀ መግለጫ ኢትዮጵያ በታሪኳ በርካታ ጦርነቶችን አካሂዳለች፡፡ ጠላቶቿ የተኙላት ጊዜ የለም፡፡ ኢትዮጵያ በታሪኳ ጦርነት ፈልጋ እና ተመኝታ፣ የሌላዉን ሉዓላዊነት ጥሳ ወረራ ፈፅማ አታዉቅም፡፡ ሁሌም የራሷ በሆነዉ ሃብት ወይም ሌላ ጉዳይ በጠላቶቿ ትጠቃለች፡፡ ሆኖም ግን ሁሉንም ጦርነቶች በአሸናፊነት አጠናቃለች፡፡ ጦርነቶቹን ያሸነፈቻቸዉ በጠላቶቿ ድክመት ወይም በታጠቀቻቸዉ ዘመናዊ የጦር መሳሪያዎች ብልጫ አይደለም፡፡ ሁሌም […]

Continue Reading

«የትግራይ ሕዝብ ያተረፈው መከራና ስቃይ ነው»

“አሸባሪው ህወሓት የሚፈፅምብንን ግፍ ከቀዬአችን አፈናቅሎናል” – የትግራይ ክልል ነዋሪዎች አሸባሪው ህወሓት የሚፈፅምብን ግፍና መከራ ከቀዬአችን አፈናቅሎናል ሲሉ የትግራይ ክልል ነዋሪዎች ገለጹ። ነዋሪዎቹ ከቀዬአቸው ተፈናቅለው በአማራ ክልል በሃይቅ ጃሬ ጊዜያዊ መጠለያ ጣቢያ ተጠልለው የሚገኙ ሲሆን የአማራ ክልል ሕዝብ በሚችለው ሁሉ ወገናዊ ድጋፍ እያደረገላቸው መኾኑን ገተናግረዋል። “ከቀዬአችን ተፈናቅለን ወደ ወንድሞቻችንና እህቶቻችን መጥተናል፣ ሕዝቡም ተቀብሎ እያስተናገደን ነው” […]

Continue Reading

ኬንያ ከኢትዮጵያ ጋር በምትዋሰንበት ድንበር አካባቢ በርካታ የፀጥታ ኃይል አሰማራች

ኬንያ ከኢትዮጵያ ጋር በምትዋሰንበት ድንበር አቅራቢያ በምትገኘው የማርሳቢት ግዛቷ ውስጥ በተቀሰቀሰ የጎሳ ግጭት ምክንያት በርካታ ሰዎች መገዳላቸውን ተከትሎ በሺዎች የሚቆጠሩ ፖሊሶች እና የፀጥታ ኃይሎች መሰማራታቸው ተገለጸ። በማርሳቢት ለተፈጠረው የፀጥታ ችግር መንስኤ ድርቅ፣ ፖለቲካዊ ቅስቀሳ እና በግጭት ከምትታመሰው ኢትዮጵያ የጦር መሳሪያ በቀላሉ መገኘቱ ነው ሲል መንግሥት ገልጿል። የኬንያ የአገር ውስጥ ደኅንነት ሚኒስትር ፖሊስ ከደቡብ ኢትዮጵያ በሕገወጥ […]

Continue Reading

የአጋዚ ሰራዊት አዛዥ ቤተሰቦቻቸው ባሉበት በድንገት ህይወታቸው አለፈ – የህክምና ምርመራ ውጤት ይፋ አልሆነም

በትግራይ ሰፍሮ በነበረው የኢትዮጵያ መከላከያ ሰራዊት ላይ ትህነግ ” መብረቃዊ” ሲል የሰየመውና መንግስት “ክህደት” ሲል ይፋ ያደርገው ወንጀል ሲፈጸጸም አዲስ አበባ ተቀምጠው የግንኙነት መስመር በመቆለፍና በማቋረጥ ከፍተኛ የሀገር ክህደት ወንጀል ተከሰው የፍርድ ሂደታቸውን እየተከታተሉ ያሉት የጦር መኮንን ሞቱ። ትህነግ ከመቀለ “ተገለዋል” ቢልም በስፍራው ነበሩ የተባሉት የቤተሰብ አካላት እስካሁን መረጃ አልሰጠም። የቀድሞ የመከላከያ ሚኒስቴር የኮሚኒኬሽን ኤሌክትሮኒክስ […]

Continue Reading

በአስር ዓመት 4.4 ሚሊዮን ቤቶች ይገነባሉ

በመንግስት ደረጃ የመኖሪያ ቤት ፍላጎትና አቅርቦት ችግርን በውል በመረዳትና ለዜጎቹም ተደራሽ ለማድረግ ባለፉት ዓመታት የተደረጉ ጥረቶች ያስገኙት ውጤት እንዳለ ሆኖ ያጋጠሙ ችግሮችንና ተግዳሮቶችን በመፈተሸ በተለይም በአሁኑ ወቅት ዘርፈ ብዙ አማራጮችንና ዕድሎችን ለመጠቀም በአዲስ ጉልበትና በአዲስ አቅጣጫ እየሰራ እንደሚገኝ የከተማና መሰረተ ልማት ሚኒስትሯ ክብርት ወ/ሮ ጫልቱ ሳኒ አስታወቁ ። በዛሬው ዕለት በሪል ስቴት ልማት ዘርፍ ከባድርሻ […]

Continue Reading

ጫማ በመጥረግ የሚተዳደረው ወጣት 975 መጻህፍትን አበረከተ

በአዲስ አበባ ከተማ ነዋሪ የሆነውና ጫማ በመጥረግ የሚተዳደረው ወጣት 975 መጻሕፍት ለአብርሆት ቤተ መጻሕፍት እንዲደርስለት ለኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት አበርክቷል፡፡ ወጣት ታሪኩ ወዬሳ ይባላል ተወልዶ ያደገው ወሊሶ ዲላለ የምትባል አካባቢ ሲሆን የአንዲት ሴት ልጅ አባትም ነው። ታሪኩ እስከ አስርኛ ክፍል የጉልበት ስራ እየሰራ የተማረ ሲሆን ከልጅነቱ ጀምሮ ከፍተኛ የማንበብ ፍላጎት ስለነበረው ሲኖረው እየገዛ ሳይኖረው ደግሞ ተከራይቶ […]

Continue Reading

ኀላፊነታቸውን ያልተወጡ የፖለቲካና የፀጥታ መዋቅር አመራሮች በቁጥጥር ሥር ዋሉ

ከጎንደር የፀጥታ ችግር ጋር በተያያዘ ኀላፊነታቸውን ያልተወጡ ስድስት የፖለቲካ እና የፀጥታ መዋቅር አመራሮች በቁጥጥር ሥር ዋሉ። በየደረጃው ከሕዝቡ፣ ከፖለቲካ አመራሩ እና ከፀጥታ መዋቅሩ ጋር ውይይት እና ግምገማ ከተካሄደ በኋላ የማስተካከያ እና የእርምት እርምጃ እንደሚወስድም ተገልጿል። በጎንደር ከተከሰተው የፀጥታ ችግር በተያያዘ ኀላፊነታቸውን አልተወጡም የተባሉ ስድስት የፖለቲካና የፀጥታ መዋቅር አመራሮች በቁጥጥር ስር ውለው ምርመራ እየተደረገባቸው መኾኑን የአማራ […]

Continue Reading

አሸባሪው ህወሓት ለመዝመት ፍቃደኛ ያልሆኑ ልጆች ወላጆችን እያሰረ መሆኑ ተነገረ

ከኢትዮጵያ ጋር ጦርነት ውስጥ የገባው አሸባሪው የህወሓት ቡድን እየተካሄደ ባለው ጦርነት ልጆቻቸው ያልዘመቱ ወላጆችን እያሰረ እንደሚገኝ የቤተሰብ አባላት ለቢቢሲ ተናገሩ። ቢቢሲ ያነጋገረው አንድ የትግራይ ተወላጅ፤ ልጆች ለመዝመት ፍቃደኛ ሳይሆኑ በመቅረታቸው ወላጅ አባቱ እና አጎቱ እንደታሰሩ ገልጿል። ለራሱና ለቤተሰቡ ደኅንነት ሲል ስሙ እንዳይጠቀስ የጠየቀው ወጣት፤ “ቢያንስ ከቤተሰብ አንድ ሰው ለውድትርና መላክ የሚል ሕግ አለ” ይላል። ይህ […]

Continue Reading

በኢድአልፈጥር በዓል የጭስ ቦንብ በማፈንዳት ወንጀል የተጠረጠረው ፖሊስ ፍርድ ቤት ቀረበ

በአዲስአበባ በተከበረው በኢድአልፈጥር በዓል ላይ በመስቀል አደባባይ አካባቢ የአድማ ብተና የጭስ ቦንብ በማፈንዳት ወንጀል የተጠረጠረው የፖሊስ አባል በቁጥጥር ስር ውሎ ፍርድ ቤት ቀረበ። የፌደራል ፖሊስ አድማ ብተና ዘርፍ አባል የሆነው ኮንስታብል አንቡላ ኡቴ ከትናንት በስቲያ ሰኞ በአ/አ በተከበረው የኢድአልፈጥር በዓል ላይ በመስቀል አደባባይ የሰማዓታት መታሰቢያ ሙዚየም አካባቢ ከፈነዳው የአድማ በታጭ የጭስ ቦንብ ጋር ተያይዞ በቁጥጥር […]

Continue Reading

“በትግራይ ኢኮኖሚው ኮንትሮባንድና አራጣ ሆኗል” ሳልሳይ ወያኔ

“በትግራይ ክልል ኢኮኖሚው ኮንትሮባንድና አራጣ ሆኗል” ሲሉ የሳልሳይ ወያኔ የህዝብ ግንኙነት ሃላፊ አቶ ክንፈ ሃዱሽ ተናገሩ። ክልል የፖለቲካ ምህዳሩ «ሙሉ በሙሉ» መዘጋቱንና የሽግግር መንግት እንዲቋቋም የጠየቁ የፖለቲካ ድርጅቶች እየተሳደዱና አፈና እየተደረገባቸው መሆናቸውን አመልከቱ። በትግራይ ወቅታዊ ጉዳት መግለጫ መስጠታቸውን ጠቅሶ የጀርመን ድምጽ ከመቀለ ባሰራጨው ዘገባ የህዝብ ግንኙነት ሃላፊው ” አሁን እንደ ህዝብ ወደ ከፋ ደረጃ ደርሰናል” […]

Continue Reading

አሳርፉልን! የመጨረሻ መልዕክት

በጌታቸው ሽፈራው ታሪካዊቷ ጎንደር ያለ ስሟ ስም ተሰጥቷታል። ችግሮች ያልተፈጠሩበት አካባቢ የለም። ችግር ፈጣሪዎቹ እንጅ አካባቢና ሕዝብ ሲወገዝ አይኖርም። ሆን ብሎ በተቀነባበረ ሴራ የደረሰን ችግር ለጎንደርና ለአማራ ሕዝብ ስም ማጥፊያ፣ ለአማራ ሙስሊምና ክርስትያን መካከል ያለውን ግንኙነት ለመበጠስ፣ በሌሎች አካባቢዎች ግጭት ለመቀስቀሽ ከአሸባሪው ትህነግ ጋር ሆነው የሚሰሩት ፅንፈኞች ተግባራቸው ቀጥሏል። በይፋ በሚዲያ፣ በአደባባይ የከተማና የክልል ስም […]

Continue Reading

በኦሮሚያ ቦረና ዞን – ገበሬዎች ራሳቸው ሞፈር እየጎተቱ እያረሱ ነው

በኦሮሚያ ክልል ቦረና ዞን በምትገኘው ተልተሌ ወረዳ በቅርቡ ባጋጠመው ድርቅ ከብቶቻቸውን ያጡ ገበሬዎች በበሬ ፈንታ ራሳቸው ሞፈር እየጎተቱ ሲያርሱ መታየታቸው አነጋጋሪ ሆኗል። በኦሮሚያ ቦረና ዞን የተልተሌ ወረዳ ግብርና ቢሮ ኃላፊ አቶ ብርሃኑ አማረ ምንም እንኳ ሁኔታው በስፋት ባይስተዋልም በድርቁ ምክንያት በሬዎቻቸው የሞቱባቸው ገበሬዎች ራሳቸው ሞፈር እየጎተቱ እያረሱ መሆኑን ለቢቢሲ አረጋግጠዋል። ከሰሞኑ ይህንኑ የሚያሳይ አንድ ተንቀሳቃሽ […]

Continue Reading

የሞትም ሆነ የአካል ጉዳት አ ልደረሰም – 76 ግለሰቦች በቁጥጥር ስር ዋሉ

በሁከትና ብጥብጥ በግንባር ቀደምትነት የተሳተፉ 76 ግለሰቦች በቁጥጥር ስር ዋሉ እነዚህ ፀረ-ሰላም ግለሰቦችና ቡድኖች ሀይማኖትን ሽፋን በማድረግ ተደራጅተው በአንዳንድ አካባቢዎች ስለታማ ነገሮችን፣ የውጭ ሀገር አክራሪዎችን አርማና የተለያዩ ግጭት ቀስቃሽ ጽሁፎችን በመያዝ ጥቃትና በቀል ለመፈፀም ወደ በዓሉ ስፍራ መምጣታቸውን ግብረ ኃይሉ በቁጥጥር ስር ካዋላቸው ፀረ-ሰላም ኃይሎች እጅ መያዙን ገልጿል። በሁከትና ብጥብጥ በግንባር ቀደምትነት የተሳተፉ 76 ግለሰቦችን […]

Continue Reading

በመላው አገሪቱ የአክራሪዎች ሴል አባላት እየተለቀሙ ነው፤ አዲስ አበባ ንብረት ያወደሙ በካሜራ እየተለዩ ነው

በመላው አገሪቱ የአክራሪዎች ሴል አባላት እየተለቀሙ ነው፤ አዲስ አበባ ንብረት ያወደሙ በካሜራ እየተለዩ መሆኑ ታውቋል። ክልሎችና ከተሞች የማተራመሱ ሴል አባላት የሆኑትንና በዓይነ ቁራኛ የሚጠበቁትን እየለቀሙ መሆኑ ተሰማ። ልጆች ያሉበትን ቦታ ወላጆች እንዲያውቁ አቅጣጫ እየተጠቆመ ነው። ከወላጆቻቸው ጋር የተለያዩ ሕፃናት ያሉበት ቦታዎች!! በአዲስ አባባ ስታዲየም እና አካባቢው የኢድ አካባበር በአል ላይ ለመሳተፍ መጥተው ከቤተሰባቸው ጋር የተጠፋፉ […]

Continue Reading

«የደቡብ ክልል በብሄርንና በሀይማኖትን ሽፋን በሚንቀሳቀሱ አካላት ላይ ጠንካራ እርምጃ ይወስዳል»

የደቡብ ክልል ብሄርንና ሀይማኖትን ሽፋን በማድረግ ሁከት ለመፍጠር በሚንቀሳቀሱ አካላት ላይ ጠንካራ እርምጃ እንደሚወስድ አስታወቀ የመግለጫው ሙሉ መልዕክት እንደሚከተለው ቀርቧል። መንግስት ብሄርን እና ሀይማኖትን ሽፋን በማድረግ ሁከት ለመፍጠር በሚንቀሳቀሱ አካላት ላይ ጠንካራ እርምጃ ይወስዳል። ሀገራችን ኢትዮጵያ ብዙ ቋንቋዎች የሚነገሩባት፣ ብዘሃ ባህሎች፣ ታሪኮችና ኃይማኖቶች ያሉባት ሀገር ነች። ብዝሃነታችን በህብረተሰቡ መካከል መቻቻልን፣ መከባበርንና መደጋገፍን አልፎም የህብረ ብሔራዊ […]

Continue Reading

«…የትርምስ ፍላጎቱና ዕቅዱ ከሽፏል»

“በታሪካዊ ጠላቶቻችን ሴራና በውስጣዊ ባንዳዎች ተባባሪነት ኢትዮጵያን የማተራመስ እኩይ ዉጥን በፍፁም አይሳካም!”የመንግስት ኮሙዩኒኬሽን አገልግሎት በታሪካዊ ጠላቶቻችን ሴራና በዉስጣዊ ባንዳዎች ተባባሪነት ኢትዮጵያን የማተራመስ እኩይ ዉጥን በፍፁም አይሳካም!” ሲል የመንግስት ኮሙዩኒኬሽን አገልግሎት ባወጣው መግለጫ አስታውቋል። የመግለጫው ሙሉ ቃል እንደሚከተለው ቀርቧል፦ በአብዛኞቹ የሀገሪቱ አካባቢዎች የ1443ኛው ኢድ አልፈጥር በዓል ሶላት በደማቅ ሁኔታ በመካሄድ በሰላም ተጠናቋል፡፡ አብዛኛዉ ሰላም ወዳድ የእምነቱ […]

Continue Reading

ከሶማሊ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት የተሰጠ ወቅታዊ የአቋም መግለጫ

የሶማሊ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት በሀገራችን እና በክልላችን ሰላምና መረጋጋት እንዳይኖር ከቅርብ ግዜ ወዲህ እየታዩ እና እያቆጠቆጡ ያሉ አካሄዶችን በአፅንኦት ሲመለከት ቆይቷል። በተለይም ፅንፈኛ በሆኑ አካላት በሃይማኖት ሽፋን ከውጭ ሃይሎች ጋር በመስራት አብሮ ተዋልዶና ተጋብቶ በኖረ ህዝብ መካከል መከፋፈልን እና ብጥብጥን ለመፍጠር እየተሰሩ ያሉ እኩይ ተግባራትን የክልላችን መንግስት እና ህዝብ አጥብቆ የሚኮንነው እና የሚያወግዘው ተግባር ነው። […]

Continue Reading

በድሬዳዋ ከተማ በነበረው ሁከት ተሳታፊ የነበሩ 89 ተጠርጣሪዎች ተያዙ

በእለቱ የነበረውን ሁከት አስመልክቶ የድሬዳዋ ከተማ አስተዳደር ኮሙኒኬሽን ቢሮ ኃላፊ አቶ ብሩክ ፈለቀ እና የድሬዳዋ ፖሊስ ጠቅላይ መምርያ የህዝብ ግንኙነትና የለውጥ ስራዎች ዳይሬክተር ኮማንደር ገመቹ ካቻ በጋራ በመሆን መግለጫ ሰጥተዋል፡፡ በሰጡት መግለጫ÷ በክርስትና እና በእስልምና እምነት ተከታዮች ከፍተኛ ትኩረት የሚሰጠው የረመዳንና የዐብይ ፆም ፍፁም ወንድማማችነትና እህትማማችነት እንዲሁም አብሮነት የታየበት መሆኑን አመላክተዋል፡፡ በተጨማሪም ሙስሊሙ ለክርስቲያኑ ከቤተክርስትያን […]

Continue Reading

በኢድ የሶላት ስርዓት ላይ ረብሻ ተቀሰቀሰ፤ ንብረት ወድሟል

በዛሬው ዕለት በኢድ ሶላት ላይ ጥቂት ግለሰቦች ባስነሱት ረብሻ በንብረት ላይ ጉዳት መድረሱን የአዲስ አበባ ፖሊስ አስታውቋል። ቢቢሲ አማርኛ በስፍራው የነበሩ ” ነገሩኝ” ሲል ከአንድ ወገን ብቻ ባሰራጨው ዜና የጥይት ድምጽ ይሁን የአስላቃሽ እርግጠኛ እንዳልሆኑ የገለጹ ራሳቸውን ለማትረፍ ሽሽት መርጠዋል። ቢቢሲ ያናገራቸው ክፍሎች ለምን ህንጻ በድጋይ ሲፈርስና የመንገድ ማሳመሪያ የአትክልት ማስቀመጫዎችና ንብረት ማውደም እንደተፈለገ አላስረዱም። […]

Continue Reading

የጎንደር ዩኒቨርሲቲ ሕወሓት የፈጸመውን የዘር ጭፍጨፋ በዓለም አቀፍ ጆርናሎች ላይ ለማሳተም ዝግጅት እያደረገ ነው

አሸባሪው ሕወሓት በወልቃይት ጠገዴና ጠለምት የፈጸመውን የዘር ጭፍጨፋ ለዓለም አቀፍ ማኅበረሰብ እንዲደርስ የጥናት ውጤቱን በዓለም አቀፍ ጆርናሎች ላይ ለማሳተም ዝግጅት እያደረገ መሆኑን የጎንደር ዩኒቨርሲቲ አስታወቀ። በጎንደር ዩኒቨርሲቲ ሕክምናና ጤና ሳይንስ ኮሌጅ የኅብረተሰብ ጤና መምህር፣ ተመራማሪና የጥናት ቡድኑ መሪ ረዳት ፕሮፌሰር ጌታ አስራደ በተለይ ለኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት እንደገለጹት፤ የጎንደር ዩኒቨርሲቲ ይፋ ያደረጋቸውን የጥናት ግኝቶች ለዓለም አቀፍ […]

Continue Reading

መከላከያ ሚኒስቴር ለዜጎች ደኅንነት ስለቀየሰው ስትራቴጂ ማብራሪያ ተጠየቀ

የሀገር መከላከያ ሚኒስቴር የዜጎችን የደኅንነት ስጋት ለማስቀረት የቀየሰው ስትራቴጂ ላይ ማብራሪያ እንዲሰጥ በኢፌዴሪ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የውጭ ግንኙነት እና የሰላም ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ ተጠየቀ። ቋሚ ኮሚቴው የተቋሙን የ9 ወራት የዕቅድ አፈጻጸም ሪፖርት ሰሞኑን ስገመግም ነው ማብራሪያ እንዲሰጥ የጠየቀው። ለሀገሪቱ ሰላምና ደኅንነት የአንበሳውን ድርሻ እየተወጣ ያለው የሀገር መከላከያ ሠራዊት በኅብረተሰቡ ዘንድ የኅልውና እና የአጠቃላይ ደኅንነት […]

Continue Reading

ዘይት ከተረጂዎች ዘርፈዋል የተባሉ አስተዳዳሪ ታሰሩ

በምዕራብ ጎጃም ዞን በሕዝብ ስም የቀረበን 13 ሺህ 140 ሊትር የምግብ ዘይት ለግል ጥቅማቸው በማዋል የተጠረጠሩት የሰሜን ሜጫ ወረዳ ዋና አስተዳዳሪ በቁጥጥር ስር መዋላቸውን የመራዊ ከተማ ፖሊስ አስታወቀ። የከተማው ፖሊስ አዛዥ ዋና ኢንስፔክተር ይንገስ ጌትነት ለኢዜአ እንደገለጹት ግለሰቡ የተያዙት ስልጣንን ተገን በማድረግ ከግብረ አበራቸው ጋር በመሆን የምግብ ዘይቱን ለግል ጥቅማቸው ለማዋል ሲሞክሩ ተደርሶባቸው ነው። ተጠርጣሪው […]

Continue Reading

ከ20 ሚሊዮን በላይ ዜጎች ሰብአዊ ድጋፍ ያስፈልጋቸዋል

ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን በኢትዮጵያ በተለያዩ ምክንያቶች ከ20 ሚሊዮን በላይ ዜጎች ሰብአዊ ድጋፍ እንደሚያስፈልጋቸው አስታውቀዋል። አቶ ደመቀ ይህን ያሉት በቅርቡ አዲስ ከተሾሙት የዓለም የምግብ ፕሮግራም የኢትዮጵያ ተጠሪ ዳይሬክተር ክላዉድ ጂቢዳር ጋር በተወያዩበት ወቅት ነው። አቶ ደመቀ የዓለም የምግብ ፕሮግራም በኢትዮጵያ ባለፉት ዓመታት የተሻሉ ሥራዎችን ማከናወኑን ለዳይሬክተሩ ገልፀዋል። አሁን ላይ በኢትዮጵያ […]

Continue Reading

«ጀግናው ሠራዊታችን እንኳን ሊደፍሩት ሊጠጉት አስፈሪ ነው»

ጀግናው ሠራዊታችን የሕዝቡን ደኅንነት እና ልማት በደሙ ለማስከበር ወትሮ ዝግጁ መሆኑን አረጋግጧል። ይሄንን ሕዝብና ሠራዊት በዓላማ አንድነት ያጸናውን ግንብ፣ እንኳን ሊደፍሩት ሊጠጉት አስፈሪ ነው። የኢፌዲሪ ጠቅላይ ሚኒስቴርና የጦር ኃይሎች ጠቅላይ አዛዥ ዶክተር ዐቢይ አህመድ መጪውን የኢድ አልፈጥር በአል ምክንያት በማድረግ በወልድያ ከተማ ተገኝተው የመከላከያ ሠራዊቱን ጎበኙ። “አብሮነታችን ለኢትዮጵያ አንድነት!” በሚል መሪ ቃል በተዘጋጀው የበአል አከባበር […]

Continue Reading

በአፍሪካ ቀንድ የመረጃ ልውውጥን በማሳለጥ የጋራ ግንኙነትን ለማጠናከር ያለመ ውይይት ተካሄደ

የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ ኮሚሽነር ጀነራል ደመላሽ ገ/ሚካኤል በፈረንሳይ የሀገር ውስጥ ሚኒስቴር፣ የዲ.ሲ.አይ.ኤስ (International Security Cooperation Directorate (DCIS)) ትብብር ቢሮ ኃላፊ ጂን ክሪስቶፍ ሂላሪ እና በኬኒያ የዓለም አቀፍ የፖሊስ ድርጅት ኢንተርፖል (Interpol) ኃላፊ ጌዲዮን ኪሚሉ ጋር ተወያይተዋል። በአፍሪካ ቀንድ ድንበር ተሻጋሪ ወንጀሎችን በተለይም በህገ-ወጥ ሰዎች ዝውውር ወንጀል ላይ የሚሳተፉ ቡድኖችን የግንኙነት መረብ ለመበጣጠስ እንዲያስችል በአፍሪካ ቀንድ […]

Continue Reading

በሃይማኖትን ሽፋን የሚፈጸሙ የወንጀል ተግባራትን መንግሥት እንዲያስቆም የሃይማኖት ተቋማት ጉባኤ ጠየቀ

የኢትዮጵያ የሃይማኖት ተቋማት ጉባኤ በወራቤ ከተማ በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን አብያተ ክርስቲያናት እና በፕሮቴስታንት አማኞች ቤተ አምልኮዎች ላይ የተፈፀውን ጥቃት በተመለከተ መግለጫ አውጥቷል። የኢትዮጵያ የሃይማኖት ተቋማት ጉባኤ ለኢዜአ በላከው መግለጫ በደቡብ ብሄሮች፣ ብሄረሰቦችና ህዝቦች ክልል፣በስልጤ ዞን ወራቤ ከተማ በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን አብያተ ክርስቲያናት እና በፕሮቴስታንት አማኞች ቤተ አምልኮዎች ላይ የተፈፀውን ሕገ ወጥና […]

Continue Reading