Author: topzena1
በወልቃይት ጠገዴ የተለያዩ ከተሞች ህዝብ አደባባይ በመውጣት አቋሙን አስታወቀ። "ተወራሪ እንጂ ወራሪ አይደለንም" በማለት ፍትህን ጠይቀዋል። ግፍ የፈጸሙ ለፍርድ እንዲቀርቡ ድምጻቸውን አሰምተዋል። ከትግራይ ሕዝብ ጋር ምንም ችግር ...
ወይዘሪት ፀጋ በላቸውን ከተጠርጣሪው ግለሰብ ማስጣል መቻሉን የሲዳማ ክልል ሰላምና ጸጥታ ቢሮ አስታወቀ። የሲዳማ ክልል ሰላምና ፀጥታ ቢሮ ሃላፊ አቶ አለማየሁ ጢሞቲዮስ ጉዳዩን አስመልክተው በሰጡት መግለጫ በተደረገው የተቀናጀ የፀጥ...
ሆን ብለው ሕብረተሰቡን ለማሳሳት ሐሰተኛ መረጃ በሚያሰራጩ ግለሰቦች ላይ እየወሰደ ያለውን እርምጃ አጠናክሮ እንደሚቀጥል የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ አስታወቀ። ተቋሙ አገራዊ ለውጡን ተከትሎ መንግስት ለህዝብ ጥያቄዎች ምላሽ ለመስጠት ...
በሸገር ከተማ ከመስጊዶች መፍረስ ጋር ተያይዞ የተነሱ ተቃውሞዎችን እና የደረሰ ጉዳትን በተመለከተ የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን (ኢሰመኮ) ከግንቦት 18 ቀን 2015 ዓ.ም. ጀምሮ በተለይም በአዲስ አበባ አንዋር መስጊድ ውስጥ...
ኢሰመኮ ድርጊቱን ከሰው ልጆች መብት አንጻር ኦሮሚያ ክልል በበኩሉ ህገወጥ ተግባራትን የመከላከላከሉ ስራ እንደሚቀጥል፣ ህገወጦች እንዲስፋፉ ያደረጉ አመራሮች ለህግ እንደሚቀርቡ አመልክቷል።መንግስትን ክፉኛ የወቀሰው መግለጫ እንዳለው...
ላለፉት አምስት ቀናት በከፍተኛ ደረጃ መነጋገሪያ የሆነውና የፌደራልና የክልል መንግስት ምንም መረጃ ያልሰጡበት የደብረ ኤሊያስ ገዳም በርካቶችን አስጨንቆ ከርሟል። ገዳማቱ ወታደራዊ ማስለጠኛ፣ የሚፈለጉ ሰዎች መመሸጊያና የወንጀለኞች...
አካባባዊ በተለይም ገዳሙ ወታደራዊ ማስለጠኛ፣ የሚፈለጉ ሰዎች መመሸጊያ፣ ሃይማኖታዊ ዓላማውን የሳተ በመሆኑ በአባቶች፣ በሃይማኖት መሪዎች፣ በመንግስት ሃላፊዎችና ታውቃ ሰዎች ቢለመኑም ፈቃደኛ እንዳልሆኑ፣ በስተመጨረሻም ደብሩም ሆነ...
የኢትዮጵያ ታሪክ የእርስ በእርስ ጦርነት civil war & strife ነው። ይሄንን ያደፈ ጉድለታችንን ማስተካከል የምንችለው መሀከለኛውን መንገድ የያዙ ስብስቦችን በማብዛት ነው። ችግሩ በእኛ ሀገር ፖለቲካ መሀከሉን መንገድ...
US Special Envoy for the Horn of Africa Ambassador Mike Hammer will visit Ethiopia on May 31 – June 6. In Ethiopia, Ambassador Hammer will ...
የፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ 1ኛ ጊዜ ቀጠሮ ችሎት በ3 መዝገብ የቀረቡ የ38 ተጠርጣሪዎችን ጉዳይ ተመልክቷል። ተጠርጣሪዎቹን ፍርድ ቤት ያቀረበው የፌደራል ፖሊስ መርማሪ በቀዳሚነት በነመላክ ምሳሌ መንግስቱ መዝገብ የተ...
በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል በኮንሶ ዞን ውስጥ ተወልደው ያደጉት ዶ/ር ኦንጋዬ ኦዳታ በቅርቡ ነው አያታቸውን በሞት ያጡት። የሚወዷቸው አያታቸው ቀብር የተፈፀመው ግን ወዳጅ ዘመድ ተሰብስቦ ዘፍኖ እና ጨፍሮ በተከናወነ ሥነ ሥርዓነት መሆ...
ቀደም ሲል የለቀቁትን ሰባት አመራሮች እግር ተከትሎ ተጨማሪ አርባ አንድ የኢዜማ አባላት ፓርቲውን መለየታቸው ይፋ ሆኗል። ፓርቲው ደግሞ በኢትዮጵያ ፖለቲካ ባለፉት አምስት ዓመታት የነበረውን ሁኔታ የሚገመግም የጥናት ሠነድ አዘጋጅቶ...
ከሳምንት በፊት በኦሮሚያ ክልል በምዕራብ አርሲ ዞን የደረሰው አስከፊ የትራፊክ አደጋ የ19 የመደ ወላቡ ዩኒቨርሲቲ ሠራተኞችን ሕይወት ሲቀጥፍ በ18 ሰዎች ላይ ደግሞ የተለያየ መጠን ያለው ጉዳትን አደርሷል። የብዙዎችን ሕይወት ከቀ...
Serbian tennis legend Novak Djokovic wrote a message proclaiming that “Kosovo is the heart of Serbia” after a first-round win over American Aleks...
ሰሞኑን በአዋሳ ከተማ ወ/ሪት ጸጋ በላቸው የተባለች ወጣት በአንድ ግለሰብ የመጠለፏ ጉዳይ የማህበራዊ ድህረ ገጾች አጀንዳ ሆኖ ቆይቷል።የከተማዋ ፖሊስ በጉዳዩ ላይ በዛሬዉ እለት ባወጣዉ መግለጫ ፥ ከጠለፋ ወንጀሉ ጋር የተጠረጠሩ 6...
የአማራ ክልል ሕዝብ ሕግ አክባሪ ሰላም ወዳድ ታላቅ ሕዝብ ነው። ሕዝቡ የሚፈልገው በሰላም ወጥቶ መግባት መልማት እንጅ የግል ጥቅሙ የተነካበት፣ ግጭትን የሕልውና ምንጩ ባደረገ የፍለጠው ቁረጠው መፎክር አስጨፋሪዎች ከሕግ ያመለጠ ወ...